ባህርዳር

Standard

በባህርዳር አስተዳደር ስር በሚገኘው ይባብ ኢየሱስ ቀበሌ ነዋሪችወችን የማፈናቀል ተግባር በወያኔ /ብአዴን እፍራሽ ግብረሃይል እየተከናወነ ይገኛል።ህገወጥ ናችሁ ተብለው ቤታቸው እየፈረሰባቸው ያሉት ወገኖች ዛሬ በሰላማዊ ሰልፍ ጥያቄያቸውን ለማቅረብ ያደረጉት ጥረት በክልሉ አድማ በታኝ ልዩ ሃይል ድብደባና እንግልት ወከባ ሳይሳካ ቀርቷል። ብዙወች ለአካል ጉዳት ተጋልጠዋል ታፍሰው የታሰሩም እንዳሉ እየተነገረ ነው ። በይባብ ኢየሱስ ፣ዱዱ በተባለው ስፍራ አቅራቢያ ጨምሮ ከባህርዳር ዩንቨርስቲ ይባብ ካምፕስ ፊት ለፊት ከአርሴማ ቤተክርስቲያን ግርጌ ከአመታት በፊት ጀምሮ ህገወጥ ናችሁ እየተባሉ ከነእቃቸው በግሪደር ቤታቸው ሲፈርስባቸው እንደነበር ይታወቃል።

©Natnael Mokonnen

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s