ተደራዳሪ ወይስ ተደርዳሪ ???

Standard

ወያኔ በተካነችበት ማስመሰል ጠፍጥፎ ለሰራቸው አብላጫው ስመ ፖርቲ ቡድኖች ያቀረበው የውይይት አጀንዳ ድርድር የሚል ስም ተሰጦታል። ለመሆኑ ከማን ጋር ነው ድርድሩ ?

ወያኔ ጠላትነቱ ከህዝብ ጋር ነው። ሰላማዊ ተቃዋሚወች ደግሞ (ወያኔ ከሰራቸው ውጭ ) የወጡት ከህዝብ ነው። ለህዝብ ይደግፉሉ እንጂ ህዝብን አይወክሉም ። ምክንያት መላው ህዝብ የተለያየ አቋም አለው። ነገር ግን በወያኔ እየተፈፀመበት ያለው ግፍ እስራት ድብደባው አፈናው ግድያው ሁሉ ሁሉም ገፈት ቀማሽ እንደሆነ ይታወቃል። ወያኔ ስልጣን ለህዝብ እስከላስረከበ ድረስ ድርድሩ በፖርቲ አመራሮች መጨባበጥ ይፈፀማል እንጂ እየተፉለመ ና እየተዋደቀ በህወሓት አፍኝ ቡድን እየታፈነ ፥ እየተገደለ፥ እየታሰረ ላለው ህዝብ አንዳች ፋይዳ የለውም። ይህን ያልኩበት ዐብይ ምክንያት ከወያኔ ውስጣዊ እስስታዊ ና ሳይጣናዊ ባህርይ በመነሳት ነው። በጥልቅ ቢታደስ ፤ከጥልቅ ጉድጓድ እሳካልገባ ድረስ ህወሓት ወንበዴያዊ ና አምባገነናዊ ባህሪው አይለቀውም ። ገና ድህረ ድርድር ላይ ያሉት ህወሓት ሰራሽና ግፍ ሰራሽ 21 ፖርቲወች ህወሓት ስልጣን ለህዝብ እስካላስረከበ ድረስ ተደራዳሪ ሳይሆኑ ተደርዳሪ ይሆኑብኛል።

ኢትዩጲያ ትቅደም ህወሓት ይውደም!

©Natnael Mokonnen

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.