ወያኔ አጣብቂኝ በገባችበት ጉዳይ ስብሰባ ላይ ናት!

Standard

                  ቀጣይ ህልውናው የጨለመበት ዘራፊ የወያኔ አገዛዝ ማእከላዊ ኮሚቴ ዛሬ በዝግ ስብሰባ ላይ መሆኗ ከታማኝ ምንጭ ተረጋግጧል።
በዛሬው እለት የወያኔ ማእከላዊ ኮሚቴ የተነሳባትን ህዝባዊ አመጽ በሀይል ለማስቆም ቀደም ሲል ያወጣችውን አፋኝ ያስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስመልክቶ በማንሳትና በማራዘም መካከል ውዝግብ ላይ መሆኗ ታውቋል።
ለስርዐቱ አዋጅን ማንሳትም ይሁን ይቀጥል ማለት አደጋ አለው አዋጅ ይነሳ ከተባለ በአማራ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል የተነሳው ህዝባዊ አመፅ አሁን በሀይል ጋፕ ቢልም የአዋጅ መነሳት ግን የህዝብን ቁጣ ዳግም አባብሶ ወደ አላስፈላጊ እና ስርዐቱን አደጋ ውሥጥ የሚከት ነገር ሊነሳ ይችላል በሚል ድንጋጤ አለ።አዋጅ አይነሳ ማለትም በምዕራብ ሀገራት መንግስታት በኩል አሁንም የህዝብን ቁጣ እና አመፅ አልተቆጣጠረም ወደሚል ድምዳሜ ይደርሳሉ በሚል ትልቅ ፍረሀት በስርዐቱ ውስጥ አንዣቦ ይገኛል።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.