የአምስት መቶ ቢሊዮን ብር ዝርፊያ ሲጋለጥ

Standard

“የወያኔ መንግሥት ሹማምንት ሥልጣን ከተቆጣጠሩበት ጊዜ ጀምሮ 30 ቢሊዮን ዶላር መቀራመታቸውን አሜሪካ አጋለጠች”

ይህ ማለት በትንሹ አምስት ያህል የህዳሴው ግድብን የሚያስገነባ ወይም ወደ ብር ሲቀዬር በትንሹ አምስት መቶ ቢልዮን ያህል ብር መዝብረዋል ማለት ነው።ይህ እንግዲህ ከአሜሪካ ብቻ ነው።ይህ ግፈኛ ገዳይ የባንዳ ዘራፊ ወመኔ ቡድን ገና ብዙ የሚያወራርደው የደምም እዳ አለበት።

ያለጥርጥር ይህንን የሀገር ሸክም ዘራፊ የወንበዴ ስርዓት ላይነሳ ለማንበርከክ ትግሉ ተፋፍሞ ይቀጥላል። ሁላችንም በጽናት ታግለን እንጥለዋለን ለፍርድም እናቀርበዋለን።

“Two numbers tell the story in a nutshell:

1. The amount of American financial aid received by Ethiopia’s government since it took power: $30 billion.

2. The amount stolen by Ethiopia’s leaders since it took power: $30 billion.

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s