​በከፋኝ ሃይል ላይ የወያኔን የስለላ ስልት የሚያጋልጥ መረጃ እጃችን ገብቷል።

Standard

                                 ወያኔ የጎበዝ አለቆችን/የነፃነት ኃይሎችን የሚያጠቃበት ድብቅ ዘዴ መረጃው እንደደረሰኝ ከሆነ እንደሚከተለው ነው።
በመጀመርያ ረብጣ ብር በአካውንታቸው የሚቀመጥላቸው ለገዳይ ወይም ያሉበትን ከእነሙሉ መረጃ የሚያቀብል ወሳኝ ውስጡ አረመኔ ወያኔ ታጋይ መስሎ ይቀላቀላል። ከቻለ ዞር ዞር ብሎ መደዋወል የውሎ ዘገባ እያደረሰ እንደ ታጋዮች እየተራበ እየተጠማ አብሮ ይመርጃል፡፡ ስለዚህ ይህኛው ብስለት እና ጥርጣሬ ያላቸው ታጋዮች መረጃ በማውጣት ያስመቱናል ብለው ከፍተኛ ክትትል የሚያደርጉ ሲሆን ደግሞ ምስኪኑ ታጋይ አማራ በማይገምተው እና ከቴክኖሎጂው ጋር ወያኔ እራሱ ሰላይ/ገዳይ ብሎ ለላከው የወገን አሚኬላ ሰው እንኳ ሳይነግረው እያደረገ ያለውን ወሳኝ ክንውን ይህ ነው፡-
በመጀመርያ የሚልኩት እና ተልዕኮውን ለተቀበለው በሳንቲም ለተገዛው ከትምህርት ሒወት ጋ ያልተዋወቀ አርሶ አደር ወይም መሠል ግን የተሰጠውን ተልእኮ በትክክል ባይወጣ እንኳን ወያኔ ስልቱን እየቀያየረ ይቀጥላል። ቅጥረኛው ያለበት ቦታ የሚፈልጓቸው ታጋዮች እንዳሉ የተልእኮው ግብ ስለሆነ ቢዋሻቸው እንኳ ዘመን ያፈራቸውን የቴሌኮሞ ለመረጃ የሚጠቅማቸውን ለምሳሌ ጂፒኤስ ወዘተ micro software የተጫነበት ስልክ ቀፎ እንዲሁም የተመዘገበ የስልክ መስመር አያይዘው በcenter point ታስሮ እንደሚዘወር …ይለቁታል፡፡ ከዚያ የመጨረሻዋ 100% ውጤታማ የሚያደርጋቸውን ድርሻ ለethio telecom በትግሬ ያውም እጅግ አመኔታ ለተሰጠው የወያኔ የመረጃ ቋት ሰብሳቢ ባለሙያ በNetwork የሳት ላይት ክትትል 24 ሰዓት እየተቀያየሩ ልክ እንደ አየር መቋወሚያ ራዳር ያለእረፍትት ሙሉ እንንቅስቃሴውን የፎቶ እና የVidio መረጃ ሲያዝ ይቆያሉ። ከዛ ለዚህ ተላላኪ ገዳይ/መራጅ ሰው ደውለው የት ነው ያሉ እንምጣ ይሉታል። እዚህ ላይ ማወቅ ያለብን በትክክል ያሉበትን ከእንቅስቃሴ መረጃቸው ከሰጠው ጋር ተመሳሳይ ከሆነ ክተት ብለው ያጠቋቸዋል።  ግን ባጋጣሚ መረጃውን ቢዋሻቸው እንኳ አይችልም፡፡ ምክንያቱም ቅድሚያ አወቀም አላወቀም በጫኑለት ጠቋሚ software አጋዥነት የሳትላይት መረጃ ሙሉውን ተከታትለው ስላስቀሩ አሁንም ክተት ብለው ራሱን ጨምረው ወሳኝ ያሉትን ጥቃት ይሰነዝራሉ፡፡ ይህን ከፍተኛ መረጃ አሳልፎ የሰጠው በዚህም የረቀቀ መረጃ ውጤት ዘማች ወንድም ዘመዴን እገላለሁ በማለት ፀፀት የገባ የደህንነት ሰው ለመሆኑ የመረጃ ምንጮቻችን አስምረውበታል፡፡ ስለዚህ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች ለጎበዝ አለቆች ይድረስ። ህዝቡም የጥንቃቄ እርምጃ ይውሰድ።

ህዝብ ያሸንፋል

©Asnakew Abebe

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s