​ብቸኛው የአለማችን ወደ ናይጄሪያ ካዱና ከተማ የሚበረው አየር መንገድ 

Standard

በገበ ያ ድርቅና በእዳ መውጫ መግቢያ ያጣው የወያኔው አየር መንገድ ወደ ናይጄሪያ ካዱና የሚያደርገውን በረራ አላቋርጥም አለ።

የናይጄሪያ ዋና ከተማ አቡጃ  ኢንተርናሽናል አየር መንገድ በበረራ መንደርደሪያ እድሳት ምክንያት ከትላንት ጀምሮ ለ6 ሳምንታት  በመዘጋቱ እና በምትኩም በ200 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ካዱና አየር መንገድን ያዘጋጀች ሲሆን ይህ  ለኢንተርናሽናል በረራ ደረጃውን ያልጠበቀ አየር ማረፊያ በማዘጋጀቷ ምክንያት በዓለም ላይ የሚገኙት አየር መንገዶች በሙሉ  በረራቸውን ያቋረጡ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ብቸኛው በረራውን ያላቋረጠው  አየር መንገድ  የወያኔው አየር መንገድ ብቻ ሆኗል  ለዚህም ምክንያቱ አየር መንገዱ  ባለበት የገበያ እጦት እንደሆነ ይታመናል ።

የወያኔው አየር መንገድ ከ3 ዓመት በፊትም በኢቦላ ወረርሽኝ ምክንያት ወደ ምእራብ አፍሪካ የሚደረጉ በረራዎችን የአለም አየር መንገዶች በሙሉ ሲያቋርጡና  እንዲሁም አገሮች ለደህንነታቸው ሲሉ  ድንበሮቻቸውን በዘጉበት ወቅት  የወያኔው አየር መንገድ ብቸኛው ወደ ምእራብ አፍሪካ ይበር የነበረና ድንበሩን ሙሉ ለሙሉ የከፈተችው ኢትዮጵያ ብቻ መሆኗ አይዘነጋም   ።
በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር ቢኖር ዶላር ብቻ ነው ። በማንኛውም መንገድ ዶላር የሚያስገኝ ከሆነ ወያኔ ኢትዮጵያ ውስጥ የማይሸጠው የማይለውጠው ነገር አይኖረውም ።
” ቅድሚያ ለዶላር ደህንነቱ በኋላ ይታሰብበታል ” የወያኔ መመሪያ

© ዘነበ ዘ ቂርቆስ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.