የመምህራን አድማ በጎጃም፣ በወሎና በጎንደር ብዙ ቦታወች ተጠናክሮ ቀጥሏል

Standard

               በአሁኑ ሰአት የምስራቅ እስቴ ወረዳ መካነየሱስ ሁለተኛ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት መምህራንና ተማሪወች አመፅ ላይ ናቸው። መምህራኖች ከዚያው ተከበው ይገኛሉ የሚያናግራቸው አካል መጥቶ ካላናገራቸው አድመውን እንደሚቀጥሉ በቁጣ ተናግረዋል። የወያኔ አፋኝ ወታደሮችን በማሰማራት ከበዋቸውም ይገኛል። መምህራኑ ጥያቄያቸውን ህዝብ እንደደገፈው በመግለፅ ሁሉም አድማውን እንዲቀላቀል ጥሪ አቅርበዋል። በኢትዮጵያ አብዮት የመምህራንና የተማሪው ድርሻ አብይ እንደሆነ አይዘንጋም።

በጎጃም ስናን ወረዳ የት/ቤቱ ር/መምህር መምህራንን ለወታደሮች እየጠቆመ በማስጠቃቱ በመምህራን ተደብድቦ ሲገደል ሌላ መምህር ደግሞ ከወታደሮች በተተኮሰ ጥይት ተገሏል። የመምህራን የስራ ማቆም አመፅ  ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።በምስራቅ ጎጃም፣ ምዕ/ጎጃም፣ አዊ፣ ደ/ጎንደር፣ ደ/ወሎ የሚገኙ ትም/ቤቶች ተዘግተዋል። ኮማንድ ፖስቱ መምህራንን ማዋከብና ማሰር ስራ ላይ ተጠምዷል።

©አስናቀው አበበ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.