​ህግ አልባዋ አገር ኢትዮጵያ

Standard

         በወያኔ መንደር ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ሆኗል ። ሰሞኑን የወያኔ ማዕከላዊ ኮሚቴ ተሰብስቦ የነበረ ቢሆንም ባለፈው ማክሰኞ ያበቃውን የ5 ወር አዋጁን አስመልክቶ ምንም ነገር ሳይናገር ዝምታን መርጧል ። እንደ ሌሎች አገራት ከሆነ መንግስት ምንም አይነት መግለጫዎችን ካላወጣ አገሪቷ ወደቀድሞዋ ሁኔታ ትመለሳለች ማለት ሲሆን ። በወያኔ አፓርታይድ አገዛዝ ግን ይህን የሚያሳይ ምንም አይነት ፍንጭ ሳይኖር አገሪቷ ያለ ህግ መመራት ከጀመረች ዛሬ 3ኛ ቀኗን ይዛለች ። በነገራችን ላይ ሰይጣኑ መለስ በሞተም ጊዜ አለ እየተባለ ለብዙ ቀናት ተቀምጧል ። እናም ዛሬም አዋጁን እንዳያነሱት ህዝቡን ፈርተው እንዳያራዝሙት ውድቀታቸውን ፈርተው አገሪቷ ህግ አልባ አገር ከሆነች 3ኛ ቀኗ ተቆጥሯል ። በነገራችን ላይ ይህንን ከሚታየው ህግ አንፃር ልበል እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለፉት 26ዓመት ምንም አይነት ህግ ሳይኖር ህዝቡ በባህል በወግና በኃይማኖት እርስ በእርሱ ተማምኖ እና ተሳስቦ የሚኖርባት አገር ነች።

ዘነበ ዘ ቂርቆስ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.