በደብረታቦር ከተማ የህወሓት ወታደሮች ተገደሉ

Standard

 በደብረታቦር ከተማ የመሳሪያ ገፈፉ ተጀምሯል። በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ ቀበሌ 02 ልዩ ስሙ ወይብላ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ (ወይብላ ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ) ከእስር ቤቱ ጀርባ ሁለት ወታደሮች ተገለው ተገኝተዋል ።በማንና እንዴት እንደተገደሉ ሊታወቅ ባይችልም በወታደሩ ውስጥ የነገሰው እርስ በርስ አለመተማመን ለግድያው ቀራቢ ምክንያት ሁኗል። ወታደሮቹ ተገለው መገኘታቸውን ተከትሎ የካቲት 30 ለመጋቢት 1 /2009 ዓ.ም አጥቢያ ጀምሮ በከተማዋ የሚገኝ በህጋዊ ፍቃድ ያስመዘገቡ ታጣቂወች ጨምሮ ቤት ለቤት ገፈፉ ተጀምሯል። በቴወድሮስ አደባባይ ከቴሌው አጠገብ የሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚኖሩት ወታደሮች በተለያየ የከተመዋ አቅጣጫ ለፍተሻ ተሰማርተዋል። በድንገተኛው የመሳሪያ ገፈፉ በቀበሌ 04 ቀበሌ ውስጥ 4 በህጋዊ ፈቃድ ያስመዘገቡ ነዋሪወች መሳሪያ መገፈፉቸው ታውቋል።

©ናትናኤል መኮንን

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.