በህግ ሳይሆን በጥቁር ራዕይ የምትመራ ምስኪን ሃገር ኢትዮጵያበወዳጆቿ ሳይሆን በጠላቶቿ ባንዳዎች የምትመራ ምስኪን ሃገር ኢትዮጵያ ለሃገር ክብር በቆሙ ሳይሆን የባዕድ አሽከር በሆኑ ሸረኞች እጅ የወደቀች ምስኪን ሃገር እውነት በሚናገሩ ሳይሆን ውሸት በተካኑ መሰሪዎች እጅ የወደቀች ምስኪን ሃገርፈርሃ እግዚአብሔር ሳይሆን ፈርሃ መለስ በተጠናወታቸው የተመራች; የምትመራ ምስኪን ሃገር በአማኝ ሳይሆን በአሳማ ስር የወደቀች ምስኪን ሃገር ግብረገብነት ሳይሆን ነውረኝነት የገነነባት ምስኪን ሃገር ኢትዮጵያ እስከ ግንቦት ሃያ 1983 ድረስ ቅኝ ያልተገዛች የነፃነት ተምሳሌት የነበረች የሬጌ ውሃልክ የጥቁር ህዝብ ኩራት የነበረች የቀድሞዋ ታላቅ ሃገር ኢትዮጵያ ዛሬ ግን የአፈና ጭቆና ተምሳሌት የሆነች ልጆቿ በስደት የተለዯት ጠያቂ አተው ወድቀው የቀሩባት ምስኪን ሃገር እምዬ ኢትዮጵያ እስከመች እህህ ከንፈር መምጠጥ ተነስ ለአገርህ ታሪክ ለውጥ በዚህ ሸረኛ ምላሳም ሬሳ መመራት ይብቃ በአንድነት አብረን ጠላት እንውቃ!
©Koku Daniel
Advertisements