በአማራ ክልል የመምህራን አድማ

Standard

በመላው አማራ ክልል የመምህራን አድማ አድማሡን እያሠፋ ለአገር ለለውጥ ለስልጣኔመሠረት የሆነውን የቀለም አባት ተገቢ ጥያቄ አንግቦ እየጎመራና ተጠናክሮ እየተሥፋፋ መሆኑየታወቀ ነው።። የሥራ ማቆም አድማው የመምህራንን ጥቅማጥቅም ከማስጠበቅ አልፎ በመምህራን መብት መነፈግ ነጻነት ማጣትና ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ በደል ምክንያት እየተንከላወሰያለውን የትምህርት ጥራት ለማጠየቅና መሥመር ለማስያዝ የሚደረግ የህልውናና ሁለንተናዊነፃነት ትግል መጀመሪያ አድማ በመሆኑ ከቀጣዮ ሰኞ ማለትም ከመጋቢት 04/2007 ጀምሮላልተወሰነ ጊዜ ትምህርት በመላው አማራ ክልልል የሚዘጋ በመሆኑ ተማሪም ሆኑ መምህራንበየትምህርት ቤቶች ባለመገኘት የትግሉና የክልልል አቀፍ አድማው አካል ይሁኑ።ለመብታችን ራሳችን ልንፋለም ይገባል።የትምህርት ጥራት አለመኖር ዋናው ምክንያት የመምህራን ሁለንተናዊ ማለትም ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና መደባዊ ነጻነት ማጣት ነውና ታግለን እናስመልስ። ርእሳነ መምህራን ሀለሥልታዊ ምክንያት መገኘታቸው ታይቶ የሚታለፍ ይሆናል።ወያኔ ሲጨንቀው ለጥያቄዎቻችን መልስ መሥጠቱ የማይቀር በመመሆኑና አድማውን ከገፋንበትም ብቻ የሚያደርገው መሆኑ ፍንጭ እየተሠማ በመሆኑ ትግላችን በአንድነት ለማስኬድ ሰኞመጀመሪያችን ይሆናል።። የተማሪና መምህራን አድማ ትምህርት ቤት ባለመሄድ ከሰኞ ከጀመረ በኋላ ምላሽ በቶሎ ካልተሰጠንና በይፋ ካልተረጋገጠልን የትግላችን መልኩ የሚቀየር መሆኑን ስንገልጽ በትህትና ነው።።

©የትግሉና አድማው አስተባባሪዎች!!!

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.