ፈገግታ

Standard

ኢህአዴግና ሰይጣን ቤት ሊከራዩ ይሄዳሉ።አንድ ቤት አይተው ሁለቱም ይወዱታል። እናም ሰይጣኑ ለአከራዩ በወር ሶስት መቶ ብር እከፍላለው ይላቸዋል፣ኢህአዴግ ደሞ አንድ ሺ ብር ልክፈልዎት ማለት፨ ይሄኔ አከራዩ ላንተ አላከራይም ለሰይጣን ነው ማከራየው ይሉታል። እንዴ ለምን ብሎ ይደነፋባቸዋል። እሳቸውም … ሰይጣንን ፀበል ረጭቼም ቢሆን አስወጣዋለው፣ አንተ ግን በምንም አትወጣም። ስለዚህ ባላስገባህ ይሻለኛል አሉት ተብሎ ሲባል ሰማው ብሎ ነገረኝ አሉኝ።

©Biniam L.

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.