ብአዴን ወልቃይቴወችን ሰብስቦ ትግሬ ነን በሉ እያለ ነው!

Aside

ዛሬ ባህርዳር ላይ የወያኔ ተላላኪው የብአዴን አሻንጉሊት የክልሉ ምክርቤት በወልቃይት ጉዳይ ላይ ይወያያል። ከመደበኛ ስብሰባው በፊት ቋሚ ኮሜቴወችን እና ቄሶችን የማሳመን ስራ እየተሠራ ነው። ያ ወደል የአማራን ህዝብ ባዶ እግር የሚሄድ እያለ የሚዘባትበት አለምነው የማሳመን ብቃት ያላቸውን ለብቻ በዝግ ስብሰባ ለማሳመን እየሞከረ ሲሆን ሳሞራ እና ቅጥቅጡ የወያኔ የአየር ሀይል ሀላፊ ከቦታው እንደታዩ ታውቋል።ተያይዞልዘው የመጡ ፎቶወች ቢኖሩም ለጊዜው እኒህን ብቻ አውጥተናል። የወልቃይት ጥያቄ የሚመለሰው ወደታሪካዊ ቦታውና ማንነቱ ሲመለስ ነው። ያም የሚሆነው በወያኔ መቃብር ላይ ነው።

©Asnakew Abebe

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.