ሌቦቹ

Standard

ታዋቂው የፎርቤስ መፅሄት ስለኢትዮጵያ ባለስልጣናት በድረ ገፁ ላይ ያሰፈረው ጽሁፍ እጅግ ያሳዝናል::የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በተራበው ህዝባቸው በማስመሰል የአለምን መንግስት እያጭበረበሩ ነው ይለናል። እንደዘገባው ኢትዮጵያ እድገት እያሳየች ነው  እየተባለ ብዙ ይወራል ከዛም በተወሰነ ወቅት በአየር ንብረት መዛባት ምክንያት ከ 7 ሚልየን በላይ ህዝብ አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልገዋል እየተባለ የአለምን መንግስታት ይማፀኑና እርዳታው የት እንደሚሄድ አይታወቅም ::እነዚህን ቀላል ሁለት ምሳሌዎች ማየት በቂ ነው ገንዘቡ የት እንደሚገባ ለማወቅ ይለናል::እስራኤል የ 30ቢልሊዬን ዶላር ድጋፍ አግኝታ ለቁም ነገር ስታውለው ኢትዮጵያም 30ቢልሊዬን ዶላር ድጋፍ ተቀብላ ነበር ይህ ገንዘብ ግን በባለስልጣናት ተበልቶ ቀርቷል ይለናል ::

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.