ቪላ እና  ቆሼ

Standard

በባዶ እግራቸው አዲስ አበባን የወረሯት ወያኔዎች ዛሬ ዋና ሳይችሉ የዋና ገንዳ ገንብተዋል፣ መሮጥ ሳይችሉ ቤታቸው ጂም አሰርተዋል በየክፋለ ከተማው ከነሱ ተርፎ ቪላዎችን አከራይተው የደሀውን ቤት በዶዘር እየናዱ ስንት ምስኪኖችን ለጎዳና ዳርገዋል! ይህም አንሷቸው በህዝብ ወጪ 25,000,000 ብር የሚፈጅ ተጨማሪ ቪላ እንዲሰራላቸው በራሳቸው ፓርላማ አሳውጀው ያስገነባሉ። አይ ቆሼ መመገቡን ትቶ ሰው መግደል ጀመረ አሉ እስቲ ይሁን ህግ የበላይ ሆኖ አንድ ቀን ቆሼም ፍርድቤት ቀርቦ ለምን ሰው እንደበላ ይናገር ይሆናል! እስከዛው ግን እናተም ግደሉ እኛም እንሞታለን ይቺቀን ታልፍና ሂሳብ እንዘጋለን!!! ነፍስ ይማር ቆሻሻ ልትበላ ቆሻሾች ለበሉህ!!!

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.