​ውረድና ፍረድ 

Standard

ይሉ ነበር አበው “ከሞቱ አሟሟቱ !!
ምነው ግን አንድዬ

በሚያምንህ ህዝብ ላይ ግፍ መበርታቱ..?

በጥይት ተገሎ በብትር ተመቶ

ከመኖሪያ ቀየው ተነቅሎ ተዘርቶ

ማረፊያ ያጣ ህዝብህ

መድረሻ ያጣ ዘርህ በባህር ተበልቶ

በባህር የተረፈው

አንገቱን ተቀልቶ እንደ በግ ታረደ

በቁሙ ተማግዶ በእሳት ነደደ

ደሞ ዛሬ ሌላ

የከፋ መከራ የበረታ መቅሰፍት

በጠራራ ፀሀይ በምድርህ ሲከሰት

ሁሉን የሚያይ አይንህ ምነው የማይገለጥ??!!

በአንተ አብዝቶ አማኙ

በሸገር ህዝብ ላይ ይህ ሁሉ ማ . ት ሲወርድ

አለሁ በለን ጌታ ውረድና ፍረድ !!!

________________________

©(ቢኒ ጥቁር ሰው) 4/7/2009 ዓም

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s