​የወያኔ  ከፋፍለህ ግዛ ዘርፈ ብዙ ባህሪ

Standard

 ወያኔ ሰው እንዲፋቀር እንዲዋደድ አብሮ እንዲኖር አይወድም ምክኒያቱም የወያኔ ራዕ በማደናገር ፣ በማደንዘዝ ፣ ግራ በማጋባት፣ ሰው ትኩረቱን ትንንሽ ነገሮች ላይ እንዲያደርግ በማድረግ  አስተውሎቱን ቢችሉ  እውቀቱን ሁሉ በወያኔ ሰራሽ የ ተንኮል እና ማጀዘቢያ  መንገዶች ውስጥ አስገብቶ  ልክ እንደማደንዘዣ መርፌ ሁሉንም የኢትዮጵያ ህዝብ በሰመመን አስተኝተው ኢትዮጵያችነን ሊሰርቁን 25 ዓመት ተጉ ግን አልተሳካም አንዱ  ሲተኛ አንዱ እየነቃ አስቸግሯቸው  ይሄው አለን ሰሞኑን ደግሞ በተፈጥሮአችን ሳይቀር በፈጣሪ ስራ እየገቡ ነው” ፊሜሊዝም ሴታዊነት ወይም ጸረ ወንድ አቋም” የሚል እዚህ ግባ የማይባል እህል ውሀ የማይል  ተረት ተረት  ምንም እውቀት የሌላቸውን  ምድረ ድልስ ንፍጥ ቅንጭላት  በወያኔ የዕለት ቀለብ የሚሰፈርላቸው ሁሉ ሰብስበው   የኢትዮጵያን ህዝብ እየገለፈጡበት ነው ደግሞ በሴትና ወንድ መካከል ልዩነት በመፍጠር ሰው በየትኛውም አካባቢ በማይረባ ጉዳይ ጊዜውን እያጠፋ የወልቃይትን፣ የጋምቤላን፣ የኦሮሚያን፣  የአላማጣ፣ መሆኒ. እራያ  በአጠቃላይ የሀገሩን ጉዳይ  ችላ እንዲል ግዴለሽ እንዲሆን እያደረጉ በመሆኑ የተከበርከው የኢትዮጵያ ህዝብ ልጆችህን ከዚህ ትውልድ ገዳይ  የቃና ቴሌቪዥን ሰለባ  ታደግ  መልእክታችን ነው፡፡

ከመሀል ሀገር አርበኞች ግንቦት ሰባት ህዝባዊ ኃይል

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.