የኮሎኔል ደመቀ ደህንነት አስጊ ነው

Standard

ከጎንደር የምንሰማቸው መረጃወች ትኩረት ይፈልጋሉ። ጀግናው ጎቤ እንደተሰዋ የርሃብ አድማ የጀመረው ኮሎኔል ጤንነት አስጊ ሁኔታ ላይ እንደሆነ እየተሰማ ነው። መጣራት ያለበት ሌላም አሳሳቢ ነገር አለና የጎንደር ህዝብ እንደተለመደው በቅርብ ክትትል ያድርግ። ገለልተኛ የሆኑ እንደ ቀይ መስቀል ያሉ ተቋማትም እንዲጎበኙት መጣር አለብን። በጀግናው ህይወት ላይ ለሚደርስ ችግር ሙሉ ሃላፊነት የሚወስደው ወያኔና ተላላኪወቹ የአካባቢው ባላስልጣናት ናቸው። 


©Asnakew Abebe

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.