ወጣም ወረደም የነፃነት ትግሉ ይቀጥላል 

Standard

ሊበሏት ያሰቧትን ጅግራ ዶሮ ናት ይላሉ ።አሉ አበው በአብዛኛው ኢትዮጵያውያኖች ዘንድ ሲጠበቅ የነበረው የወያኔ የኮማንድ ፖስቱ የማራዘም ጉዳይ እውን መሆኑን ተጠቅላይ ሚኒስትሩ ኃይለ መለስ በትላንትናው እለት ለእንቅልፋሙ ፓርላማ አስታውቋል በንግግሩም ላይ አክሎም የአብዛኛው ህዝብ ፍላጎት ነው በማለት ሲቀላምድ ተሰምቷል ።

ይህም ማለት በጉጉትና በናፍቆት ሲጠበቅ የነበረው የቴዲ አፍሮ ዘፈን በተባለው ቀን እንዳይወጣ ሳያግደው እንደማይቀር ይገመታል እንደሚታወቀው ዘፈኑ ከኮማንድ ፖስቱ ማብቂያ ወቅትና ከፋሲካ በዓል ጋር እንዲያያዝ ታስቦ ቀኑ የተቀመጠ ቢሆንም አሁን ባለው የወያኔ የፍርሃት ጎዳና ግን ሙዚቃው በታለመለት ቀንና ሰዓት ሊወጣ እንደማይችል ሁላችንም ኢትዮጵያውያኖች ልንረዳው ይገባል እላለሁ ። ምክንያቱም የወያኔ ፍርሃት ከጊዜ ወደ እየጨመረና የህዝቡ ቁጣ እያየለ በመምጣቱ ምክንያት አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዳይነሳ በማድረጉ እና በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሰረት ደግሞ ማንኛውም አይነት ቀስቃሽ ሙዚቃዎችም ይሁኑ ቀልዶች መናገር ስለማይቻል ነው ።

©ዘነበ 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.