​ህወአት ኢትዮጵያን እያዋረደ ዜጎችን እየፈጀና እያስፈጀ ያለ የጥፋት ኃይል ስለሆነ በአፋጣኝ መወገድ ይኖርበታል

Standard

የህወአት አገዛዝ የቆሼ ችግርን በህጋዊ መንገድ (በገሃድ) ከዛሬ 15 ዓመት በፊት አውቆት እያለ መፍትሄ መስጠት ሲገባው አኢትዮጵያን በቅኝ የገዙበትን ቀን ምናምን ቀን እያሉ በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ በማባከን ሲጨፍሩ በዜጎች ላይ አሰቃቂ ችግር ደርሶባቸዋል። የአገዛዙ ቁንጮ ባለስልጣናት የኢትዮጵያ ህዝብን ይቅርታ ጠይቀው ስልጣን መልቀቅ ሲገባቸው በተለመደ ድራማቸው እያሾፉ ይገኛል።

በእሬቻ በዓል መፈክር በማሰማት ሰላማዊ ተቃውሞ ያሰሙትን ዜጎች ከሰማይ በመርዝ ጭስ ከምድር ደግሞ ጠይት በማዝነብ የፈጀው አረመኔው የህወአት አገዛዝ በተደጋጋሚ ከደቡብ ሱዳን ድንበር ጥሰው የገደሉትን ገድለው ህፃናት ታፍነው ሲወስዱ ተመልካች ሆኗል። ወያኔ ኢትዮጵያን እድገዛ መፍቀድ ውርደት ነው

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.