​ባለፉት ሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ተከታትለው የደረሱ አንድ ደርዘን ብሔራዊ ውርደቶች

Standard

 1. በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞ ባቀረቡ ሙስሊም ወገኖቻችን ላይ የተደረገው ድብደባ፣

2. በሳውዲ አረቢያ በሚገኙ ዜጎቻችን ላይ የደረሰው አሳዛኝ የመብት ጥሰት፣ ድብደባና ግድያ፣

3. በአማራ በጠቅላላ በተለይ ደግሞ በወልቃት እየደረሰ ያለው ጭፍጨፋ፣

4. በሊቢያ ወገኖቻችን በፊልም እየተቀረፁ በአይኤስኤስ

መታረዳቸው ከፊሎቹ በጥይት መገደላቸው፣

5. በደቡብ አፍሪቃ ወገኖቻችን ንብረቶቻቸው መዘረፋቸው፤ ጎማ አንገታቸው ላይ ተጠልቆ መቃጠላቸው፣

6. በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ላይ ተቃውሞዓቸውን በገለፁ ወገኖች ላይ የደረሰው አፈና፣ የጅምላ እስር፣

7. በቢሾፍቱ (ደብረዘይት) የእሬቻ በዓል ላይ በህወሓት/

ኢህአዴግ ገዳዮች የተደረገው ዘግናኝ የጅምላ ጭፍጨፋ፣

8. በጋምቤላ ሕፃናትና እናቶች የሚደረገው የታቀደ የጅምላ

ጠለፋ፣

9. በኮንሶ ወገኖቻችን የደረሰው እልቂትና ሰብዕናን በሚያዋርድ፣ የባርያ ንግድን በሚያስታውስ መንገድ ታስሮ መጋዝ፣

10. በሶማሊያ በዘመተው ጦር ውስጥ በተሳተፉ ወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው ወከባና ግድያ፤ እና በኦጋዴን ያላባራው ጭፍጨፋ፣

11. መቋጫው የማይታየው ስደት፤ ኩላሊታቸው እየተሸጠ

በበረሀ መቅረት፤ በባህር መስጠምና የዓሳ ቀለብ መሆን፣

12. አሁን በአዲስ አበባ “ቆሼ ሠፈር” የደረሰው ሰው ሠራሽ አሰቃቂ አደጋ፡፡

እነዚህ ውርደቶች አንዳቸውም በገለልተኛ አካል እንዲጣሩ

አልተደረገም።

ታደሰ ብሩ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.