​የሞት ትርጉም ጠፋኝ

Standard

ዛሬ 06/07/2009 በባህርዳር ከተማ አርሴማ የሚባለው ሰፈር ብዙ ቤቶች መንግሥት ተብየው ህገ ወጥ የሚላቸው የድሆች መጠለያ ቤቶችን ለማፍረሥ በጣም ብዙ የመከላከያ ሠራዊት አካባቢውን ወሮት ውሏል።በአካባቢው የሚገኙ ወጣት አዛውን ሙሉ ቀን እየታፈኑ ሲወሰዱ ውለዋል።በታክሲም ሆነ በባጃጅ አካባቢውን የሚያቊርጥ ሰው ብዙ ፍተሻና እንግልት ይገጥመዋል የአካባቢው ነዋሪ ከሆነ ተጭኖ ይወሰዳል ።እኔ ጥያቄ አለኝ በዚሁ አካባቢ ቤት የሰሩት ከ4000-5000 የሚሆኑት ወጣቶች ናቸው ።ታድያ 5000 ወጣት ና ቤትክን ጥለህ ውጣ ሲባል ጥሎ የሚውጣ  ሙቶ ይሆን ውይሥ ከነነፍሱ፣ሰው ሞተ የሚባለው አንጎሉ ማሰብ ሲያቆም ብቻ ነውን? ልቀቁ ሲባሉ አንለቅም በማለታቸው ናዳ በላያቸው ላይ  የጫኑባቸው የቆሸ ሰፈር ሰወች ሙተው እሬሳቸው ከቤታቸው አፈር ወጣ የኛ ደግሞ በፍርሀት የራደ በድን አካላችን የተሰለበ ውኔያችን ቤቱን ጥሎ ወጣ ፣ታድያ እኛ አልሞትንም ?
©ሳልሳዊ ሚኒሊክ 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.