​ፈርተን ወይንስ ሳናውቅ ቀርተን ?

Standard

ወያኔ ከአመታት በፊት በባህር ዳር ሠፈነ ሰላም(ቀበሌ 4) የሚገኘውን ገበያ ከማቃጠሉ በፊት በተደጋጋሚ ልቀቁ ቦታው ለልማት ተፈልጒል እያለ ህዝቡን ሲያንገራግርና ሲዝት ከቆይ በህዋላ ህዝቡ አንለቅም መድረሻ የለንም  ኑሯችን የተመሰረተው በዚህ ገበያ ላይ ነው ብሎ እምቢ ሲል በጠራራ ፀሀይ በእሳት ለኩሶ ለማጥፋት የሚሄዱትን በተላላኪወቹ እያ ሥደበደበ የህዝብ ንብረት ባለበት ወደመ.ከዛም የቢሊየነሩ አላሙዲ  ፎቅ ተገንብቶ ዳሽን ባንክ ተከፈተ ::ልማት ማለት እንዲህ ነው የ100ሺህ ሰው ጉረሮ ዘግቶ አንድ ቢሊየነርን መተካት,ታድያ ህዝቡ እያወቀ ዝም ሥላለ ዛሬም በቆሸ ሰፈር አፈር ንዶ  ድሆችን ካዳፈነ በህዋላ የአዞ እንባውን ያነባል,የበጀት እጥረቱን ለመሙላት አካውንት ከፍቶ ኑ ለግሱኝ ይላል:: ታድያ የኢትዪጵያ ህዝብ ዝምታ የወያኔን ሴራ አለማወቅ ወይሥ የፍርሀት ዳመና አንዣቦበት?

በ Salsawi Minilik

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s