ጅብ ካለፈ ውሻ ይጭሆል ይባላል 

Standard

የወያኔ መንግስት ሁሉ ነገሩ ተመልከቱት ህዝብ ካለቀ በሃላ በቆሻሻ ከተደፈነ በሃላ ገንዘብ መለመኛ  እያደረጋቸው ነው። እና ይህ ካሃዲ መንግስት ከማለቃቸው በፊት የት ነበረ ቆሻሻ እና ሰው በእንድ እየኖረ ጅሮ ዳባ ልበስ ብሎ ቆይቶ አሁን ድሆች ህዝብ ካለቁ በሃላ ባለሃብቶች እና የሃይማኖት ተቃማት እየለመነ መልካም ሰራሁ ለማለት እየመኮረ ነው ሚገርም መንግስት ብየው የአፍሪካ መዲና የሆነችው በርእሰ ከተማችን እንደዚህ ያለ ትልቅ የማሳዝን ድርጊት ሲፈፀም ታሪህ ይቅር የማይላቸው ከሃዲያን የህዝብ ሃላፊነት የማይሰማቸው ከሃብታም እንጅ ከድሃ ህብረተሰብ ሂልናው የለለ መንግስት ነው ።

ሁሉ ግዚ ከጥፋት በሃላ መሻሻያ አርጊ እርምጃ ወስጀ ማለት ለሞተው ምን ይጠቅመዋል ከመመቱ በፊት ለ40 አመታት ተሸግሮ በቆሻሻ ባታ ሲኖር ዘወር ብሎ አይቶት ጥይቆት ይማያውቅ ህዝብ አሁን ካለቁ በሃላ እዘንኩ አለቀስኩ ምን ይጠቅማል ወገኖቸ???? አስቡት ይህ መንግስት የአገራችን ህዝባችን እያጠፋት ነው። አገሪቱ በወታደራዊ መንግስት እየመራት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ በአሁኑ ግዜ ስርቶ ሊተዳደር አልቻለም ለራሱ የሚጠቅም ስልጣኑ ለማራዘም ጥልቅ ታሃድሶ በሚል ህዝባችን በስብሰባ ተጠምዶ ይገኛል።

©Tewodros Kassa

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s