​አቧራውን ጨምቆ ነዳጅ ያወጣው ተመራማሪ

Standard

 የጎንደር ዩኒቨርስቲው ተመራማሪ አቡሀይ ውብሸት በሰሜን ተራራ የሚገኝ ዶቤ የተሰኘ አፈርን ከውሀ ጋር በመቀላቀልና በተለያየ ደረጃ የሙቀት መጠን በማሳለፍ የተጣራ ነዳጅ አግኝቷል ።ወጣቱ ተመራማሪ እንዳረጋገጠው ከአንድ ኪሎ አፈር አንድ ሊትር ነዳጅ የሚገኝ ሲሆን በዚህም መሰረት ያለምንም ወጭ በሚገኝ አንድ ኩንታል አፈር መቶ ሊትር ነዳጅ ማውጣት እንደሚችል በምርምሩ አረጋግጧል ::ኢትዮጵያ አደለም ከርሰ ምድሯ አፈሯም ነዳጅ ነው ። ከጥቂት ወራት በፊት ከወዳደቁ ፌስታሎች ቤንዚን ናፍታና ቡታጋዝ እየሰራ መሸጥ ስለጀመረ ተመራማሪ ማስነበባችን ይታወሳል ። ዛሬም አቧራ ሆኖ ይቀር የነበረውን አፈር ጨምቆ ነዳጅ ላወጣልን ወጣት ተመራማሪ አቡሀይ ውብሸት ያለንን አድናቆት ስንገልፅ ከልባችን ነው ። በርታልን

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.