የኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ

Standard

በድሬዳዋ ከተማ መስተዳደር ሥር በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የምትገኙ መምህራን ከከተማ መስተዳድሩ የሚላኩ ካድሬዎች ማታለያዎችን በመናገር መምህራን የሥራ ማቆም አድማ እንዳያደርጉ እያወናበዱ መሆኑን በድሬዳዋ የሚገኘው የኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ ጊዜያዊ ኮሚቴ አባል ገልፆልናል በመሆኑም ምንም አይነት ገለፃ ከኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ ጊዜያዊ ኮሚቴ  እስካልተነገረ ድረስ ትግላችሁን አጠናክራችሁ ትቀጥሉ ዘንድ እየገለጽን በተቻለ መጠን ሁሉም አደረጃጀቶች ምስጢራዊ በመሆን እንዲቆዩ እናሣስባለን፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.