የዐማራ ተጋድሎ የጎበዝ አለቆች የደሴን ማረሚያ ቤት ሰብረው እስረኞችን ማስወጣታቸውን ገለጹ

Standard

የደሴ ማረሚያ ቤት እንዲሰበር አግዘዋል የተባሉ የጥበቃ ሠራተኞች መታሰራቸው ታወቀ፤  ዛሬ መጋቢት 9 ቀን 2009 ዓ.ም ከእኩለ ሌሊት በኋላ የደሴ ማረሚያ ቤትን ተሰብሮ የተወሰኑ የግፍ እስረኞች ማምለጣቸውን ተከትሎ የጥበቃ አካላት ተኩስ ከፍተው ውጥረት ተፍጥሮ አርፍዷል፡፡ ከእስር ቤቱ ያመለጡት ሰዎች ቁጥር በትክክል እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን ከተጋድሎው ጋር ተባባሪ ናቸው የተባሉ ተረኛ የጥበቃ ሠራተኞች መታሰራቸው ታውቋል፡፡ እስካሁን በደረሰን መረጃ መሠረት በሰው ሕይወት ላይ የደረሰ አደጋ የለም፡፡ ሆኖም በእስር ቤቱ ውስጥ ከአመለጡት ጋር አሲራችኋል የተባሉ የሕግ ታራሚዎች ለብቻ ተለይተው ድብደባ ተፈጽሞባቸዋል ተብሏል፡፡ዝርዝር መረጃዎችን እንደደረሰን እናሳውቃለን።

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.