የ10 ቢሊየኑ ጣጣ

Standard

 ወያኔ ህወሀት ህወሀት ወያኔ  ሀገር አቀፍ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ በተጧጧፈበት በ  ተላላኪዋ አቶ ኃይለመለስ  ደሳለኝ አዋጅ አዋጅ አዋጂ ስሙ  በማለት ድምታን ከፍ አድርጋ  ለወጣቱ የስራ እድል ለመፍጠር  10 ቢሊየን ብር መድበናል  ብላ ነበር  ድንቄም ስራ ፈጠራ  ታዲያ ይሄው የ10 ቢሊየን ብር  የስራ መፍጠሪያ መበልጸጊያ  እንደተባለው ሰርቶ መለወጫ መች ሆነና ይባሱን ብሎ በጅ አዙር ህዝቡን በተለያየ መዋቅር በማስገባት በ1ለ5 በልማት ቡድን በመሰረታዊ ድርጅት  በማትሴ በማንትሴ  ተደራጅ ተዋቀር ተማከር  ተወያይ እያሉ ይሄው ወጣቱን  እያጀዘቡት ይገኛሉ  እናም  እንድህ ሆነ ብላችሁ ይገር ማችሁዋል  ከ30 እስከ 50 ሰው በአንድ ካልተደራጀ  አንሰጥም  ብሩ የመጣው በብድር ነልክ ስለሆነ በማህበር ካተደራጃችሁ አንሰጥም ሁሉም ሰው በአንድ ቋት ውስጥ ለወቀጣ እንዲመች ለአፈና  እንዲመቻች እየተደረገ ነው ሰሞኑን ካቢንው ሁሉ ልክ በየቀበሌው የውትድርና ምልመላ ያክል እየሰሩ ነው በእውነት ነው የምላችሁ ይገርማሉ በሀገሪቱ በአንድ ጀምበር የሚለወጥ ተአምር የሚፈጥሩ ነው የሚመስሉት መች ጠፋንና ይሄ ሁሉ ግር ግር  አሁንም አታሎ እድሜ ለመሸመት በስልጣን ለመቆየት ነው አወይ ስልጣን አያ ! ከዚህ በሁዋላ የሀገሬ ሰው ንቃ ከወያኔ ጋር ያለን ኑሮ ከዚህ በሁዋላ  ልክ ጣሊያን  ከኢትዮጵያ አርበኞች ጋር 5 ዓመት እየተዋጋች እንደኖረችው ወያኔም እስክትቀበር ድረስ ወያኔም እንቅልፍ አትተኛም  ልተኛም ብትል አናስተኛት  ወገኔ ሆይ አትዘናጋ በተቀበልከው ብር ወያኔን የራስክን አደረጃጀጀት ተጠቅመህ ተደራጅባት መሳሪያህን ግዛ በውርደት ከመኖር በክብር መኖርን ምርጫህ አድርግ ወያኔ ፈርታ እንጅ አዝናልህ አይምሰልህ የኢትዮጵያ ወጣት ሆይ ሀገርህ ከ10 ቢሊየን ብር  እጅግ እጅግ በላይ ነች ንቃ ተነቃቃ ክብርህን አስጠብቅ “አባ ለከርሱ” አትሁን የሰውነት ክብር ይኑርህ  ::

ከመሀል ሀገር አርበኞች ግንቦት ሰባት  ህዝባዊ ኃይል

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s