​ትግል በቅጽበት አይጠናቀቅም

Standard

በስነ ልቦና የጠነከረ ብቻ አሸናፊ ይሆናል። በለሷን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል እንዲሉ። የአዳም ልጆች የሆንን ከባርነት 5500 ዘመን መታገስን ተምረናል ክብራችንን መልሰን ለማግኘት። በስም ግርማ ያስቸኳይ ጊዜ ያሳወጅን ሃይላችን መንግስትን መጣል እንደምንችል እናምናለን። ሰው በስምና በሃይ ጠላቱን ማሸነፍ እንደሚችል እናውቃለን። አሁን የጎደለን ጥበብና ሃብት የሚሉት የአሸናፊነት ሚስጥር ነው። እነዚህ ሚስጥሮችን ለመላበስ ትንሽ ጊዜ እንደሚጠይቀን አሁን ካለንበት ትግል በመነሳት መረዳት ይቻላል። ሃብቱን ከባለሀብቶችና እውጭ ከሚገኘው አማራ እንድናጋኝ ተግተን እንስራ። ጥበብን ከቀደሙት አባቶች እንቅሰም። ያለጥበብ አንድከም ፈቅ የሚል ለውጥ አይኖርም…ሽማግሎችን ቀርበን እናማክር…ሙህራንን የትግሉ አካል እንዲሆኑ እንወትውት….እውነተኛ የእምነት አባቶችን የሙጥኝ ብለን እውነተኛውን የአሸናፊነት ጥበብ እንሸመት። እመኑኝ አሸናፊ ነን።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s