ከደህንነት  ሚኒስተር አፈትልኮ የወጣ መረጃ

Standard

የህዝብን ትኩረት ለመሳብ ወይንም ለማስቀየር በባለሥልጣኖች ላይ ትችት ማቅረብ በተለይ በውጩ አለም ያሉትን የተቃወሚ ኋይሎችን በሚያወጧቸው መረጃዎች ላይ ጥልቅ ጥናት ተካሂዶበታል።የነአባይ ጻሃየ ካብኒና በአባይ ወልዱ የሚመራው የተለያዩ አስተያየት ሰንዝረዋል፡አባይ ጻሃየ የህወሃት ባለሥልጣናት በተለያዩ ሚዲያዎች አስመሳይ ነገሮችን ለህዝብ ተስፋ ሰጭ መርህዎችን በመስጥት የመጣብን ጫና በንደዚህ አይነት ካልሆነ ልንቋቋመው አንችልም ፡በማለት ተናግሯል።አንዱ ወገን ያቀረበ ሲሆን በሊላኛው አባይ ወልዱ ጠቅላይ ሚንስትሩን ኋይለማሪያም ደሳልኝ ለምን ከስልጣን አናወርዳቸውም፡በምትኩ ቴዎድሮስ አድኖምን ማሰቀመጥ አለብን መለስ ዜናዊ ይሂን ቦታ መያዝ ያለበት ደኩትሩ ነው ብሎ ነበር ።በማለት ሲናገር ፡ሊሎች በፈንታቸው አንድኛ ለአለም ጤና(WHO)ቦታ ከተሰጠው ለእኛ ትልቅ ድጋፍ አለን ። ይሂማ ካደርግን በውጩ አለም የድፕሎማሲያችን መርህ ይበላሻል፡በባለፈው ከአሜሪካ በኩል የአንድ ብሔር ስብስብ ነው ተብለን ተፈርጀናል ስለዚህ ሊላ እናስቀምጥ ብንል ከሊላ ብሔር እንደ ደሣለኝ ኋይለማሪያም ታዛዥ ለሥራቱ ታማኝ አይገኝም በዛው መቀጠል አለበት ብለዋል ።ይልቁንስ ይህ ሥልጣን ከእጃችን እንዳይወጣ ማድረግ ያለብን ከፍተኛ በጅት መድበን የአርበኞች ግንቦት ሰባትን መዋቅር ለማዳከም መስራት አለብን ሊላውን እንተወው ኋይል ያለውና ተፅኖ ፈጣሪው ይህ ድርጅት ነው ትኩርውታችን ውደ ዚህ መስራት አለብን በማለት ስብስባውን ባጭሩ ቋጽተውታል።


ድል ለጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ።

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.