​ጉድ እና ጂራት ከወደ ኋላ ነው

Standard

ከዚህ ቀደም የጎንደር ከንቲባ የነበሩት አቶ ጌትነት አማረ አባታቸውን አማረ ቆቁን ለወያኔ አሳልፎ በመስጠት አሰገድሎ ሰልጣን እንደያዘ ታወቀ። ወያኔ እንደ ሼንኮር አገዳ ከመጠጠ በዃላ መትፋት ልምዱ በመሆኑ ፣ጌትነት ከፍተኛ ዘረፋ በጎንደር ከተማ በመፈፀሙ ለእሰራት ሲዳረግ ከጎንደር ፖሊሰ ጣቢያ ቤት እሰረኞች ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል። “አንተ ክርፋታም ወያኔ ከእኛ ጎን አትተኛም ” እስረኞቹ በአንድ ድምጽ ብለውታል። ለወያኔ ሰውር ሴራ ለባንዳዎች ሁሉ ይህ አሰተማሪ እርምጃ በወያኔ የእጃችሁን እንደምታገኙ ጌትነት ትምህርት እንዲሆናችሁ እኔን ያየ እያለ የአዞ እንባ እያነባ እንደሚገኝ መረጃዎች ይጠቁማሉ::

©Keta Magna

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.