​በቂሊንጦ እስር ቤት ውስጥ የአይምሮ ህመምተኛ ወጣቶች በከፍተኛ ቁጥር እንደጨመረ ተነገረ

Standard

የወያኔ የግፉዖን ማጎሪያ ቂሊንጦ እስር ቤት ከጊዜ ወደጊዜ የታሳሪው ቁጥር በሁሉም ዞን ከልክ በላይ መጨመሩ እና የህሊና እስረኞች (ደቦቃ) መተኛት የተለመደ ሆኗል የሚሉት ታሳሪዎች በዚህም ምክንያት ለተለያየ ህመም እየዳረጋቸው እንደሆነ ይገልፃሉ፡፡  በተለይ በአሁኑ ሰዓት የአይምሮ ታማሚው ወጣቶች ቁጥሩ ከ300 የሚበልጡ እንዳሉ እና በእስር ተስፋ በመቁረጥ ለችግር ተዳርገው በጠርሙስ እራስን እስከማጥፋት አንገታቸውን የገዘገዙ በቅርቡ ተመልክተናል የሚሉት ታሳሪውች ሁኔታው በዚህ ከቀጠለ ለከፍተኛ አደጋ እንደምንዳረግ ይታወቅልን ሲሉ ብሶታቸውን ይናገራሉ፡፡

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.