​የወያኔ “ጀነራሎች” አዲስ አበባ ውስጥ ምን እየዶለቱ ነው

Standard

ከሁሉም የአገሪቱ ማእዘን በተሰባሰቡ ከጀነራል ማዕረግ በላይ ብቻ ያላቸው ከፍተኛ “መኮንኖች” የተሳተፉበት አስቸኳይ ስብሰባ አዲስ አበባ ውስጥ ትናንት ከጠዋቱ አስራ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ ነው። ይኽ ስብሰባ ከፍተኛ ውጥረት በሞላበት የፍርሃት ድባብና በአንደኛ ደረጃ የጸጥታ ቁጥጥር ውስጥ እየተካሄደ ሲሆን ጉዳዩን እንቆቅልሽ የሚያደርገው በህገመንግስቱ የአገሪቱ የጦር ሃይሎች አዛዥነትን ሥልጣን “የተሰጠው” ሃይለማርያም ደሳለኛን ከአዲስ አበባ ውጭ ወስደው አዋሳ ከተማ በአንድ መናኛ ሆቴል ውስጥ ሆኖ እንዲቆይ ማድረጋቸው ነው።”ጀነራሎቹ” ይኽን ስብሰባ ከጀመሩበት ሰዓት ጀምሮ እርስ በራሳቸውም ሆነ ከውጭ ሰው ጋር ምንም አይነት የስልክ ልውውጥ እያደረጉ እንዳልሆነ ታውቋል፤

በ መስቀሉ አየለ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.