የህወሓት ያልተገባ የቀን ገቢ ግምት ህዝቡን በቁጣ ለአመፅ ጋብዞታል

Standard

በምስራቅ ሐረርጌ የፈነዳው ህዝባዊ አመፅ መልኩን ቀይሮ የህወሓትን ንብረት ወደ ማጥቃት ተሸጋግሯል። ዛሬ  በአምቦ ሁሉም አይነት አገልግሎት ዝግ ሁኖ ከፍተኛ ህዝባዊ አመፅ እየተቀጣጠለ ይገኛል። በአምቦ የተጀመረው ህዝባዊ ቁጣ እርምጃ  አድማሱን ሊያሰፉ ይችላል፤  የፌደራል ፖሊስ መኪና ፤ሌሎች መኪኖችም ተቃጥለዋል። በርካታ መኪኖችም ፣ ህንፃወች ተሰባብረዋል። በአምቦ ዙሪያ ያሉ ከተሞች የህዝባዊ ማዕበሉ ሞቅታ እየተሰማቸው ነው። በጂማ አጋሮ ህዝቡ አኩርፉል …በአብዛኛው የኦሮሚያ አካባቢወች ከፍተኛ የአጋዚ ወታደር አሁን ምሽት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በአምቦ ያለው ሁኔታ ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ ነው። 
ተዘጋጂ ተነስ …ጎንደር ..ባህርዳር …. ሁሉም በአንድነት መነሳት አለበት!! 

አንዱ ሲሞት አንዱ የሚያይበት ያ ጊዜ መደገም የለበትም። በማንኛውም በተገኘው ሁሉ ወደ ህወሓት /ወያኔ 

ማሳሳቢያ የህወሓት ቡድን የመገናኛ አገልግሎቶቹን ሊዘጋ ይችላል፤ አሁን የስልክ ኔትወርክ ክፉኛ እየተቆራረጠ ስለሆነ አማራጭ መንገዶችን ለመጠቀም እንዘጋጂ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.