በአማራ ክልል ግብር ለህዝብ ይፋ እንዳይሆን ትእዛዝ ተሰጠ

Standard

ወያኔ በኦሮሚያ የተነሳበትን ህዝባዊ ተቃውሞ ወደ ሌሎች ከተሞች እንዳይስፋፋበት በአማራ ክልል የተጠናውን የነጋዴዎች የቀን ገቢ ግምት እንደ ኦሮሚያ ህዝብ ለተቃውሞ ይነሳብኛል በሚል ለአማራ ክልል መንግስት ወያኔ ትእዛዝ ሰጥቷል ፡፡ ነጋዴው በተገመተው የቀን ገቢ ግብር ተመን መሰረት ምን ያህል እንደሚከፍል እስካሁን ሊነገረው ይገባ ነበር ሆኖም ወያኔ ከፍራቻው የተነሳ የግብር ተመኑ ለህዝብ እንዳይነገር ነው ያደረገው ፡፡ ግብር ለመክፈል ነጋዴው በራሱ መጥቶ ልክፈል እስካላለ ድረስ ማንኛውም ገቢዎች ሰራተኛ ነጋዴውን ግብር ክፈል ብሎ እንዳይጠይቅ የሚል ሲሆን ወያኔ ሁሌም አጣብቂኝ ውስጥ ሲገባ ከጭንቅ ለመውጣት ከሚያደርጋቸው ነገሮች ውስጥ ህዝብን ከህዝብ ለማጣላት ሲጥር እንደነበር ይታወቃል ይህ የአሁኑ አካሄዱም ከዚህ የተለየ አይደለም ሌሎች አካባቢዎች በግብር ምክንያት አመፁ ሲቀጣጠል የአማራ ክልል ህዝብን ግብር አለማስከፈል እና አመፁ የተቀጣጠለባቸው አካባቢዎች መቆጣጠር እስኪችል ድረስ የአማራን ክልል ህዝብ ለማዘናጋት የሚጠቀመው ዘዴ እንጂ ወያኔ እደዘንድሮ በገንዘብ እጦት ችግር ውስጥ ገብቶ አያውቅም ስለዚህ የግብሩን ሁኔታ ለጊዜው የተወው ለማስመሰል እየሞከረ ይገኛል ፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.