ዝግጅቱ ላይ ያለመገኘት አድማ

Standard

ይህ ብር ከደሀው ህዝብ የተዘረፈ ነው። ይህ ብር የጀበና ቡና አፍልታ ከምታድር ምስኪን የተዘረፈ ነው። ይህ ብር ከአረብ ሀገርና ከስደት መጥተው ሀገራቸው ላይ መለወጥ ተመኝተው ሌት ተቀን ከለፉ እህት ወንድሞች የተዘረፈ ነው። ይህ ብር የቀን ግምት ተብሎ በግድ ዕዳ ተጥሎባቸው እያለቀሱ የከፈሉት የተገኘ ነው። ነጋዴውን በግብር ያስጨነቀ መንግስት የሰበሰበውን ብር ለአዲከብሬ ጭፈራ ማዋሉን እንቃወማለት የምትሉ ሁሉ በዝግጅቱ ሚሊኒየም አዳራሽ ባለመገኘት ተቃውሟችሁን አሰሙ። ማንም ባይገኝ ለአዳራሹና ለጋንጩር አሳይተው ይመለሳሉ። ይህ ዝግጅ ስንት ዓይነት ችግር ላለባት ሀገር ታላቅ ውርደት ነው። ሙዚቃው ቀርቶብን ምነው መብራትና ውሃ ሳይቋረጥ በደረሰን። 22 ሚሊየን በችግር ለተበተበች ሀገር ትልቅ ብር ነው።
በዝግጅቱ ባለመገኘት ተቃውሟችሁን ለማሰማት ላልደረሰው አድርሱ። ዛሬ ዝም ካልክ ዝም ካልሽ ነገ 100ሚሊ. ሆኖ ይመጣል ያውም ካንቺና ካንተ ኪስ እ ን ቃ ወ ማ ለ ን።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.