የወያኔ ካድሬዎች ኣገር ጥለው እየሸሹ ነው

Standard

ትላንት በአባቶቻችን አጽምና ደም ተከብሮ የኖረውን የኢትዮጵያን ዳር ድንበር በማስደፈር መሬትን ለባእድ ሃገራት እንደፈለገ ቆራርሶ በመስጠት በዜጎ ላይ የጥይት እሩምታ በማውረድ ህዝብን በዘር ከፋፍሎ ሲገድልና ሲያስገድል የኢትዮጵያን አንድነት ያጠፋው የትግራይ መጤ ቡድን ህወሃት ወያኔ በኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንቦት 7 እየደረሰበት ያለውን ከፍተኛ ጥቃት መቋቋም ባለመቻሉ የወያኔ ከፍተኛ ባለስልጣኖች ተስፋ በመቁረጥ የአንባ ገነን ምሽግ የሆነውን የወንበዴ ድርጅት ጥለው እየወጡ ይገኛል።አርበኞች ግንቦት 7 በየትኛውም የኢትዮጵያ ክልል ህዝብን በማደራጀት በውስጥም በውጭም ትግሉን በማጠናከር ከዚህ ዘራፊና ገዳይ ከሆነ የትግራይ ወንበዴ ህወሃት ወያኔ ተላቆ በራሱ ሃገር እንደ ሁለተኛ ዜጋ የሚታይበት ግዜ እንዲያበቃና ህዝቡ ከተጣለበት የተለያዩ ጭቆናዎች ተላቆ በነጻነት በገዛ በሃገሩ እንዲኖር አስፈላጊውን የህይወት መስዋት በመክፈል ላይ ይገኛል ።

ይህን መሰሪ የሃገርና የህዝብ ጠላት የሆነ ዘረኛ ወንበዴ መንኛውም ኢትዮጵያዊ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ተጠቅሞ ለነጻነት ሀይሎች አጋርነቱን ሊያሳይና ለነጻነቱ ሊታገል ይገባል።

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንቦት 7 !!

ትግሉ ይቀጥላል ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.