የወይዘሮ አዜብ መስፍን የውስጥ ሪፖርት ከአመታት በኋላ ተጋለጠ(ኢሳት ዲሲ–ጥር 23/2010)

Standard

የሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ/ሕወሃት/ንብረት የሆኑ የሬዲዮና የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን እንዲሁም ሌሎች ኩባንያዎችን በተመለከተ ወይዘሮ አዜብ መስፍን ለሕወሃት ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያቀረቡት የውስጥ ሪፖርት ከአመታት በኋላ ተጋለጠ።በሃገሪቱ ህግ መሰረት የፖለቲካ ፓርቲ የመገናኛ ብዙሃን እንዳይኖረው ይከለክላል።ይህ ባለ 92 ገጽ ሪፖርት የሕወሃት ኩባንያዎችን ዝርዝር አፈጻጸምና ገቢያቸውን የተመለከተ እንደሆነም መረዳት ተችሏል።ወይዘሮ አዜብ መስፍን ለሕወሃት ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያቀረቡት ሪፖርት እስከተጻፈበት 2007 ድረስ የሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ/ሕወሃት/ ንብረት የሆኑት የሬዲዮና የቴሌቪዥን ጣቢያዎችና የዜና አገልግሎት ተቋማት መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉት ሬዲዮ ፋና የአሁኑ ፋና ቴሌቪዥን እንዲሁም ዋልታ ዜና አገልግሎትና ዋልታ ቴሌቪዥን መሆናቸውም በሪፖርቱ ተመልክቷል።ከዚህም በተጨማሪ የመቀሌው ድምጸ ወያኔ ሬዲዮ እንዲሁም በሽሬና በሁመራ ተጨማሪ የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች እንዳሉትም ከባለ 92ቱ ገጽ ሪፖርት መረዳት ተችሏል።የሕወሃት ንብረት በሆነው ኤፈርት ሙሉ በሙሉና በከፊል የተያዙት እነዚህ የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት ከሀገሪቱ ሕግ ውጪ እንደሚንቀሳቀሱም መረዳት ተችሏል።የፖለቲካ ፓርቲ የራሱ የሆነ መገናኛ ብዙሃን እንዳይኖረው እንዲሁም በንግድ ስራ እንዳይሰማራም በሕግ የተከለከለ ነው።ሆኖም ህጉ በሕወሃት ላይ ተፈጻሚ ባለመሆኑ በሃገሪቱ ከፍተኛው የንግድ ተቋም ባለቤትና የበርካታ ኩባንያዎች ባለንብረት የሕውሃቱ ኤፈርት መሆኑ ይታወቃል።በኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክስ መገናኛ ብዙሃንን ለግልና ለኩባንያዎች ጭምር መፍቀድ የጀመረው በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ2000 ጀምሮ ቢሆንም የሕወሃቱ ሬዲዮ ፋና ከህዳር 1988 ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ጣቢያውን ከፍቶ ሲሰራ ቆይቷል።አሁን በቴሌቪዥን ጭምር አገልግሎቱን በመስጠት ላይ ይገኛል።ከአመት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ለግል ቴሌቪዥን የብሮድካስት ባለስልጣን ፈቃድ ሰጠ በተባለበት ወቅት ፍቃዱን ያገኙትም ንብረትነታቸው የሕወሃት የሆኑት ሬዲዮ ፋናና ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል ነበሩ።ፍቃዱን የሚሰጠው የብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ዘርአይ አስገዶምና ምክትላቸው አቶ ልኡል ገብሩም የህወሃት አባል መሆናቸው ይታወቃል።እነዚህ ንብረትነታቸው የሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ የሆኑት ተቋማት ማለትም ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልና ሬዲዮ ፋና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተወሰደ ገንዘብ በአዲስ አበባ ከተማ ጥቁር አንበሳና ቴድሮስ አደባባይ ሕንጻ ገንብተዋል።ጥቁር አንበሳ ፊት ለፊት የሚገኘው ባለ 10 ፎቅ የሬዲዮ ፋና ሕንጻ ሲገነባ የመረቁት ሕንጻው በተሰራበት ወቅት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ አዲሱ ለገሰ እንደነበሩም በወቅቱ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከተላለፈው በምስል የተደገፈ ዘገባ ማስታወስ ይቻላል።ንብረትነታቸው የሕወሃት መሆናቸው የሚገለጸው ኢ ኤን ኤን ቴሌቪዥና ሌሎችን በተመለከተ ወይዘሮ አዜን መስፍን ለስራ አስፈጻሚው ባቀረቡት ሪፖርት ውስጥ አልተካተተም።ሪፖርቱ በቀረበበት ወቅት ደግሞ ኢ ኤን ኤን ቴሌቪዥን ጣቢያ አለመቋቋሙም ይታወቃል። ሪፖርቱ በ2007 የቀረበ ሲሆን ኢ ኤን ኤን የተቋቋመው በ2009 ነው።

Advertisements

ወልድያ ላይ የቤት ለቤት የጅምላ አፈሳና ጭፍጨፋ ዛሬ ሲፈፀም ውሏል።

Standard

አማራናት ያደረጀው ወንድማዊነት ትላንት በጎንደር! በጎጃም! ዛሬ በወልድያ! በቆቦ! በመርሳ! በውርጌሳ! ወጣቱ ሲጨፈጨፍ በጅምላ እየታፈሰ በየማጎሪያ ሲገባ ስለምን ማዳን አልቻለም?! ስለምን ወንድሞቻችን ህይወታቸውን ሰውተው ለእኛ የአማራነት ህልውና  የቦታው ሲዋደቁ አብዛኞቻችን ከአጠገባቸው መቆም አቃተን?! ቆይ እኛ ግን ምንድን ነን?! እንዴት ሰው ለራሱ ጠላት ይሆናል?! ከዚህ በላይ ምን ሲፈጠር ነው በአንድነት ተሰባስበን ጠላቶቻችንን በጋራ የምንቀብረው?! ቀኝና ግራ እጃችን ሲቆረጥ እያየን ዝም የምንለው እስከምን ድረስ ነው?! ስለምን ሞታችን በራችን ድረስ እስኪመጣ ተቀምጠን እንጠብቃለን?ሁላችንም በገደል አፋፍ ቆመን ሳለ ስለም በቅፅበት ወደ ገደሉ ገብተን እንደምንሰባበር መገንዘብ አቃተን?! ዛሬ ወልድያ! ቆቦ: መርሳ: ውርጌሳ: ሮቢት: ሀራ: ሲሪንቃ ላይ በአማራዊ ስሜት ተነሳስቶ አማራነትን ወደ ቀድሞ ክብሩ ለመመለስ እየተዋደቀ መስዋት የሆነውን!በለጋ እድሜው አካል ጉዳተኛ የሆነውን! ዛሬ ደግሞ በዘመቻ ታፍሶ እየተጨፈጨፈ የታሰረውን ወጣት ከስንት ትውልድ በኃላ እንደምናገኘው አስበናል? ወንድሞቻችንን በተናጠል በዚህ መልኩ በጠላት የምናስቀማ ከሆነ የአማራ ህዝብ የስቃይ እድሜ እንዲጨምር ነው የምናደርገው! አሁንም ቢሆን “አንድ አማራ ለሁሉም አማራ! ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!” በሚለው የህልውና ቃላችን መሰረት ሁላችንም በአማራነታችን መነሳት አለብን።

((ከወልድያ የተላለፈ መልዕክት ነው))

Ayalew Menber

በኦሮሚያ በሕዝባዊ አመጽ ንብረታቸው የተቃጠለባቸው የህወሓት አባላት ካሳ ሊከፈላቸው ነው።

Standard

ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሀኖም 35 ሚሊዮን ብር ካሳ ይከፈለዋል።ሆቴል የተቃጠለበት አቶ ብርሃነ ሀሉፍ እና እርሻና ትራክተር የተቃጠለበት አቶ ፍስሀ ኪሮስም ካሳ ያገኛሉ።ለካሳ የሚከፈል ገንዘብ የኦሮሚያ ወጣቶችን ሥራ ለማስጀመር ከተያዘው በጀት ነው ተብሏል።ፍሰሀ ከ12 አመት በፊት በሶደሬ ሪዞርት ዘበኛ ነበር ከምርጫ 97 ወዲህ ነው ከልማት ባንክ ብድር ተመቻችቶለት ኢንቨስተር የሆነው እርሻው ዶዶታ ወረዳ ቆሮ ገበሬ ማህበር ነው የአርሶ አደሩን መሬት ዘርፎ በማረስ ላይ የሚገኘው ።

Debretsion TPLF’s John

Standard

Ecadf news

Debretsion Gebremichael, minister of communication and information technology (a/k/a disinformation), deputy prime minister, TPLF chairman and notorious hacker, has a secret passionate avocation, the pursuit of happiness in global whorehouses.

Debretsion Gebremichael in his secret life is a professional “John”.

In America, the term “John” is used to describe those men who have a habit of frequenting whorehouses and using the services of prostitutes.

John Debretsion’s disgusting secret life of sex, lies, pornography, sex tourism, debauchery and corruption was recently documented and laid bare in an article, complete with screenshots of a treasure trove of inside job hacked emails and browser history browsing for hookers, by Abebe Gellaw, the well-known Ethiopian investigative journalist and executive director of Ethiopian Satellite Television.

በራያ ያለው ሁኔታ በአሁኑ ሰዓት:

Standard

 ራያ ቆቦና አካባቢው የተረጋጋ ቢመስልም ከጥንት ጀምሮ ክፉነቷን የተረዳው የራያ ህዝብ ሁሉን በጥርጣሬ እየተመለከለተ በጥንቃቄ በመጠባበቅ ላይ ነው :: እየሆነ ያለውን በሰከነ መንገድ ከመፍታት ተሓህቶች ግራ የገባው ሆነው ወጣቱን የደበደቡበትም አጋጣሚ እንደነበር ተስተውሏል :: ራያን በአውሮፕላን እየቃኟት ይገኛል :: ዋጃ ውሃ አካባቢ (ወደ ትግራይ ካጠቃለሉት የራያ ክፍል “የትግራይ ድንበር” ብለው የሚጠሩት) የውሃ አመላላሽ ቦቲዎች ተሰድረው ይገኛሉ:: ትላንት በተለይም ከጥዋት ጀምሮ እስከ 11:30 ጨርጨር፣መሆኒ እና አላማጣ ስልክ ተዘግቶ ነበር:: ከአለማጣ እስከ ጮቢ በር ድረስ መኪና መሄድ ይችላል ከዚያ በኋላ ግን ማለፍ አይቻልም ። ህዝቡ ግን ለምንድን ነው ቆቦ መሄድ የተከለከልነው እያለ ነው። ምን ሊሆን እንደሚችል ገና አልታወቀም!

በኛ በኩል ያለን ትንታኔ:

 ያውሮኘላኑ ጉዳይ ከወታደራዊ ፅንሰ ሃሳብ አንፃር መቃኘት እንደሚያስፈልግ በማመን ምናልባት የጅፒኤስ coordinate ለመለካትና ከቀሪው የራያ ክፍል የተወሰነውን ወይም በጠቅላላ ወደ ትግራይ ለማስገባት አስበው ሊሆን ይችላል። ለዚህ ሃሳብ መነሻችን የራያ ፍሬሽ (በራያ ቆቦ ጎለሻ ቀበሌ የሚገኘውን) የፍራፍሬ ውጤቱን ሲያስተዋውቁ ቦታው የሚገኘው በአማራ ክልል ሆኖ እያለ ትግራይ ውስጥ እንደሚገኝ promote እያደሚያደርጉ መረጃ አለን። ሌላው መላምት የህዝቡ አንዴ ከተነሳ ቆራጥነቱን ስለሚያውቁ ተረብሸው ምን ያክል ሃይል በእንቅስቃሴ እንዳለ ለማወቅ የሚያደርጉት ቅኝት ሊሆን ይችላል::

 የውሃ አመላላሽ ቦቲዎች መከሰት ቃጠሎ ከተነሳ ለማጥፋት እንደሆነ ተገምቷል።

 የስልክ መቋረጡና ህዝቡን ወደ ቆቦ እንዳይሄድ እገዳ የመጣላቸው ምክኒያት ሁለቱ ራያዎች ከተገኛኙ የሃይል አሰላለፋን ስለሚለውጠው በሁለቱ ክልል የሚገኘው ወንድማማች ህዝብ እንዳይገናኝ ለማድረግ የሚባክኑበት ጊዜዊ የከሰረ እቅድ ከመሆን የዘለለ ሊሆን አይችልም። ሲጠቃለል ትግራይ አካባቢ ጉዳት እንዳይደርስ ራያን የጦርነት “buffer zone ” ለማድረግ ማለማቸው ግልጽ ሆኖልናል።መፍትሄ: በሌሎች የአማራ አካባቢዎች፣ በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያና በሌሎችም የሃገራችን ክፍሎች የህዝብ አጋርነት እንቅስቃሴ እንዲኖር ያገባኛል የሚል ሁሉ አበክሮ መስራት።

 በማናምነው ብአዴን ውስጥ የሚገኙና እየሆነ ያለው ጉዳይ የገባቸው አካላት የህቡዕ እንቅስቃሲያቸውን በሚገባ መስራትና ተንኮለኞቹ የሚወጥኑትን እኩይ ተግባር ለማክሸፍ ህዝቡን መርዳት።

Mengesha Retie

የማይቀርበት ቀጠሮ፣ በአሜሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤

Standard

HR-128 እንደገና የፊታችን ሰኞ እና ማክሰኞ ሊታይ ነው።ስለሆነም አሜሪካ በቨርጅንያ ፤ በሜሪላንድና ዲሲ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ከህወሃት ነጭለባሾችና አሽቃባጮች በስተቀር በኮንግረስ ካፒቶል ሂል በአካል በመገኘት ድጋፋችሁን ታሳዩ ዘንድ በአክብሮት እናሳስባለን።ሰኞ ጃንዋሪ 29/ 18 ዓም.ከ2pm ጀምሮ ቀጠሮአችን በካፒቶል ሂል ይሁን። ላልስሙ ሁሉ እናሰማ!!!በርቀት ምክንያት በአካል ያልተገኙ አሜሪካ አገር ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ለኮንግረስ ተወካዮቻቸው በስልክ፣ በኢመል፣ …በየቢሮአቸውም በመገኘት HR 128 እንዲደግፉ ማሳሰብ እጅግ ያስፈልጋል።

A Call for Worldwide Remittance Embargo

Standard

To all Ethiopians who are concerned about the dire fate of our country and eager in shortening   the suffering of our people under the brutal Woyane regime.Credible evidences coming from various sources indicate that the TPLF-led regime is immersed in a major political, economic, and security crises. It has come to light that, by all indicators and measures, the regime is in big economic collapse.A recently leaked document authored by the so-called National Security Council confirms the regime’s anxiety about the economic crisis it has faced in recent months. This document admits that:

 Foreign aid has been reduced due to the regime’s worst human rights record;

 Tourism has shrunk due to the instability throughout the country;

 Wealthy people and foreign investors have started migrating their money out of the

country; and

The regime is therefore convinced that these and other factors are contributing to the general

economic crisis.

Meanwhile, in his report to TPLF parliament early November 2017, the Governor of the National

Bank highlighted the serious shortage of foreign currency and warned that unless this shortage

is resolved in a short period of time, it will aggravate the economic crisis.

Currently, the foreign currency shortage has reached to a level where even regime-run

organizations including those which are used for surveillance and repressive purposes, such as

Ethiotelecom, are defaulting on their foreign financial obligations. Further, these organizations

reported that their inability to import equipment and hardware due to lack of foreign currencies

has hampered their operations. As the foreign currency reserve of the country plummeted from

$3 billion to $700 million, importers revealed to domestic media that they should wait for more

than a year before they receive a Letter of Credit for their imports and even then, they only get

a fraction of what they ask for.

As other sources of foreign currency dry up, the regime is placing its hope on the remittance of

Diaspora Ethiopians to pick up the slack. The regime has publicly stated that the magnitude of

the remittance from Ethiopians living and/or working abroad reaches over $4 billion per year.

There are a few fundamental facts that each Ethiopian needs to keep in mind when discussing

the issue of foreign currency in relation to Ethiopia:

i. The wealth and economy of the country including the foreign trade sectors are vastly

controlled by TPLF-owned and affiliated entities such as Endowment Fund for the

Rehabilitation of Tigray (EFFORT); Tigray Development Association (TDA),

and Relief Society of Tigray (REST);

አለምአቀፍ የኢትዮጵያዊያን የጋራ ግብረ ይል

Worldwide Ethiopian Joint Task Force

Zemecha18@gmail.com 202-627-0130

ii. Those who benefit or hurt by the availability or shortage of foreign currency are mostly

the above mentioned TPLF organizations and numerous companies owned by them;

iii. The economic/financial crunch the regime is facing currently will undermine the

material, technological and economic capability of its security and police forces that are

used to suppress, maim and kill Ethiopians;

iv. Crippling the regime’s economic backbone is a necessary form of struggle to shorten its

political lifespan, and depriving the regime access to foreign currencies plays a critical

role in this respect.

As every Ethiopian would note, at this moment our people are paying huge sacrifices to regain

their freedom and ownership of their beloved country. The popular uprising of the past two

years has dragged the regime into a huge crisis despite the fact that it is costing our people

very dearly. The political and economic crises the regime is facing right now are in one way or

another the fruits of the tenacious popular struggle. However, to ensure that this ever-growing

popular struggle becomes victorious, it requires everyone’s action and involvement. In this

regard, we must recognize that Diaspora Ethiopians have a unique opportunity and capacity to

undermine the regime’s economic and political power.

At this point, the money we Ethiopians in the Diaspora remit to our relatives back home is the

only source of foreign currency for the regime. Depriving the regime access to this hard

currency is a power we have in our hands that we can and must use to exacerbate the regime’s

economic crisis and constrain its ability to stifle and repress our people. It must be remembered

that we have the responsibility and the ability to weaken the economic muscle of the regime, to

shorten the suffering of our people, and ensure that their dear sacrifices are leading to victory.

The Worldwide Ethiopian Joint Task Force is therefore calling upon fellow Ethiopians in

the Diaspora to stop remitting money through money transfer channels that allow the regime to

acquire the hard currency.

Respectfully and on behalf of the people of Ethiopia, the Task Force calls up on everyone who

wants to see an end to the suffering of our people to implement the following strategies and

actions:

1. Stop sending foreign currencies through the formal channels such as Western Union and

Money Gram. The following alternative ways are suggested to send money that are deemed

to minimize the chance of the regime accessing the hard currency:

1.1. Ethiopian-owned convenience stores and individuals in your community who are

providing money transfer services; ensure they are not regime-affiliated.

1.2. Individuals in your community who have relatives in Ethiopia that are keen on

exchanging Ethiopian birr for hard currency, often at a much better exchange rate than

what the banks in Ethiopia offer. These folks often use the hard currency to import

goods and services directly for their domestic businesses.

1.3. Send money through friends and acquaintances travelling to Ethiopia. This allows your

relatives to exchange the hard currency in the black market at a higher rate than what

the banks offer.

1.4. Send goods such as laptops and cell phones instead of money; your relatives will sell

them for a much better value than they will gain by exchanging the dollar to birr in the

bank.

Zemecha18@gmail.com 202-627-0130

2. If the formal money transfer channels such as Western Union and Money Gram are your

only option and you must send money to Ethiopia, depending on the financial needs of your

relatives, the Task Force encourages you to consider reducing the amount and/or the

frequency of your remittance by up to 30 percent.

3. If your relatives in Ethiopia are financially well-off and your remittance has a relatively

minimal impact on their economic well-being, the Task Force encourages you to consider

stopping sending money altogether for at least a limited time as a show of support to the

life-and-death struggle of our people.

4. As the leaked National Security Council document admitted and the reality on the ground

attests, the two-year long political and economic uncertainty is forcing wealthy Ethiopians

(most of whom are regime-affiliated) to migrate and money-launder their wealth abroad.

Considering this and the desperate need of the regime for hard currency, transferring

money to Ethiopia now for commercial or investment ventures will do more harm than good

to Ethiopia and Ethiopians. The Task Force therefore calls up on Diaspora Ethiopians who

plan to invest in Ethiopia to cancel, delay, or limit their plans or activities for the time being.

Doing so will not only support the popular struggle; it will also safeguard your hard-earned

money given the uncertain economic and political climate in the country.

The people of Ethiopia will be victorious!

Long Live Ethiopia in glory!

Worldwide Ethiopian Joint Task Force