ይድረስ ለዲያስፖራ

Standard

1. በወያኔ ባንኮች፣ ዌስተር ዩንየንና መሰል የገንዘብ ማስተላለፊያ ድርጅቶች ምንዛሬ መላክ የሚያስከትለው ጉዳቶች

➤ ገንዘብዎ የህወሓትን ጨቋኝ አገዛዝ አቅም ያጠናክራል!

➤ ገንዘብዎ ዜጎችን ፣ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞችን ለማፈን ለማሰቃየትና ለመግደል ጠብመንጃና ጥይት ይገዛል!

➤ ገንዘብዎ ከውጭ የሚተላለፉ ነፃ የሚድያ ተቋማትን ከሳተላይት ለማውረድ ይውላል!

➤ ገንዘብዎ የህወሓትን ነፍሰ በላ አገዛዝ ዕድሜ ያራዝማል!

2. አማራጭ ገንዘብ መላኪያ መንገዶችን በመጠቀም የሚገኙ ጥቅሞች

➤ የወያኔን ጨቋኝ አገዛዝ አቅም ያዳክማል።

➤ የነፃነት ትግሉን ያፋጥናል።

➤ የወያኔን አገዛዝ እድሜ ያሳጥራል።

➤ ከባንኮች የተሻለ የገንዘብ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ።

የወያኔን ነብሰ በላ አገዛዝ ለማስራብ ይህን መልዕክት በፌስቡክ በቫይበርና

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.