በነ አዜብ መስፍን ቡድን አማካይነት የደብረጽዮን ቅሌት መዘክዘኩን ቀጥሏል

Standard

ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በቀድሞው የደህንነት ሹም በሟቹ ክንፈ ገብረመድህን ስም በእንግሊዝ የተቀመጠውን ገንዘብ ወደራሱ አካውንት ለማስገባት አንድሪው ባርበር ከተባለው ከማሌዥያዊ የፋይናንስ አማካሪው ጋር ያደረጋቸው የኢሜይል ልውውጦች ይፋ ሆኑ።አንድሪው ለደብረጽዮን በሰጠው ምክር”ገንዘቡን ቀጥታ ወደ እርሱ ባንክ አካውንት ማዛወር ስለማይቻል በክንፈ ልጅ ስም እንዲዛወር ባንኩን በመጠየቅ ያን ካደረገ በኋላ የራሱ ማድረግ እንደሚችል አስረድቶታል።ገንዘቡን በክንፈ ልጅ ስም ለማዛወር ሲጠይቅም መሟላት ያለባቸውን ነገሮች አሟልቶ እንዲቀርብም በዝርዝር አስታውቆታል።አላማው በመጨረሻ ገንዘብን ወደ እራሱ (ደብረጺዮን) ባንክ አካውንት ማስገባት መሆኑን ለእንግሊዙ ባንክ እንዳይናገርም መክሮታል።ወይ ኢትዮጵያ!! ወይ ሀገሬ!! እኮ በነዚህ የማፍያ ጥጎች መዳፍ ሥር ትውደቅ!!

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.