ታላቁ ሰው ፕ/ር መረራ ጉዲና ዛሬም ይናገራል!

Standard

በትላንትናው ዕለት ከአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ጋር ቃለ መጠየቅ ያደረገው ይህ የፖለቲካ ሰው ጊዜው ገዢው ስርዓት ቆም ብሎ አስቦ ሁሉንም የሚያሳትፍ ሀገራዊ መግባባት ለመፍጠር ሊሰራ የሚገባበት መሆኑን በአፅንኦት አሳስቧል !«የጠቅላይ ሚንስትሩ እስረኞችን የመፍታት ቃል ተጨማሪ የፖለቲካ እስረኞች ካልተፈቱ ዕርባና የለሽ ነገር ነው የሚሆነው»«በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶች ከቁጥጥራችን ውጪ ናቸው ተጨባጭ እና ዘላቂ ለውጥ ካላመጣን ተመልሰው ከቁጥጥር ውጪ መውጣቸው አይቀርም»«100 ሚሊዮን ህዝብ ያለው ሀገር ለአንድ ስብስብ በጣም ከባድ ነው ይህ ለማንም ግልፅ ነው, እየመሩን ላሉትም ሰዎች»«የሀገሪቱን ስልጣን መቆጣጠር የአለም ፍፃሜ መሆን የለበትም, በስልጣን ያሉት ሰዎች ከዛ በኋላ ያለውንህይወትም ማሰብ አለባቸው»

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.