ወልድያን በጦር ለመቀሌ ባቡር

Standard

ወልድያ ትግራይ ጫፍ ውስጥ ተቀምጣ ትግራይ በቁንጣን ስትሰቃይ እሷ በችግር የምትሰቃይ ከተማ ነች።በከተማው ካለው መጠነ ሰፊ ችግር በተጨማሪ ከአዋሽ ተነስቶ መቀሌ የሚሄደው የባቡር መንገድ ሆን ተብሎ ወልድያን አልፎ ከጎኗ ባለችው ሚጥጥዬ ሰፈር(ሀራ ገብያ) አቋርጦ ይሄዳል።ለእዚህ እንደምክንያት ሲጠቀስ ወልድያ ተራራማ ስለሆነች ነው ብሏል አሻንጉሊቱ ሃይለ ማርያም። ልብ በሉ ይህ ባቡር መስመር ግን ለባቡር አይደለም ለእግር የሚያስፈሩ እንደ ግራካሶ አይነት ተራራወች ያሉባትን ትግራይን ሲጎበኝ ነው ወልድያ አያስፈልግሽም የተባለችው።ለነገሩ በሀገሪቱ ብቸኛው የነፋስ ሀይል ማመንጫ (አሸጎዳ) ንፋስ መውጫን(ጋይንትን) ትቶ መቀሌ ላይ ሲገነባስ ምን አልን? ዝምምምምም!!!!

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.