ይበቃል

Standard

ይገርማል

እንዴትነው ጉዳዩ ይሁሉ ሰው በየጊዜው በወያኔ ቡድን እየተገደለ እየተረፈረፈ  እየተጨፈጨፈ የተለያዩ ሚዲያወች የመገናኛአውታሮች በሙሉ የፌስ ቡክ መገናኛወች ሳይቀር የሚናፈሰው ግጭት በማለት ነው እዴትነው ግጭት ሚባለው ግጭት ማለት እደኔ ለጊዜው የተፈጠረ ሲሆን ለድገት ያልታሰበ ሲሆን ወዘተ ነው ይህግን መሰረታዊ ግድያ መሰረታዊ የውያኔ ጥላቻ መሰረታዊ የዘር ማጥፋት እየሆነነው ህዝብ አምሮ ተነስቶ ወያኔን አንፈልግም ለ26አመት የተሸከምነው ይበቃል ግድያው ውሸቱ ማታለሉ ማሰቃየቱ ስደቱ መረረን እያለ አምሮ ተነስቶ ግጭት እተባለ መወራቱና በዜና መቅረቡ ለወያኔ የሚያግዝ ይመስላል

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.