ወልድያ ላይ የቤት ለቤት የጅምላ አፈሳና ጭፍጨፋ ዛሬ ሲፈፀም ውሏል።

Standard

አማራናት ያደረጀው ወንድማዊነት ትላንት በጎንደር! በጎጃም! ዛሬ በወልድያ! በቆቦ! በመርሳ! በውርጌሳ! ወጣቱ ሲጨፈጨፍ በጅምላ እየታፈሰ በየማጎሪያ ሲገባ ስለምን ማዳን አልቻለም?! ስለምን ወንድሞቻችን ህይወታቸውን ሰውተው ለእኛ የአማራነት ህልውና  የቦታው ሲዋደቁ አብዛኞቻችን ከአጠገባቸው መቆም አቃተን?! ቆይ እኛ ግን ምንድን ነን?! እንዴት ሰው ለራሱ ጠላት ይሆናል?! ከዚህ በላይ ምን ሲፈጠር ነው በአንድነት ተሰባስበን ጠላቶቻችንን በጋራ የምንቀብረው?! ቀኝና ግራ እጃችን ሲቆረጥ እያየን ዝም የምንለው እስከምን ድረስ ነው?! ስለምን ሞታችን በራችን ድረስ እስኪመጣ ተቀምጠን እንጠብቃለን?ሁላችንም በገደል አፋፍ ቆመን ሳለ ስለም በቅፅበት ወደ ገደሉ ገብተን እንደምንሰባበር መገንዘብ አቃተን?! ዛሬ ወልድያ! ቆቦ: መርሳ: ውርጌሳ: ሮቢት: ሀራ: ሲሪንቃ ላይ በአማራዊ ስሜት ተነሳስቶ አማራነትን ወደ ቀድሞ ክብሩ ለመመለስ እየተዋደቀ መስዋት የሆነውን!በለጋ እድሜው አካል ጉዳተኛ የሆነውን! ዛሬ ደግሞ በዘመቻ ታፍሶ እየተጨፈጨፈ የታሰረውን ወጣት ከስንት ትውልድ በኃላ እንደምናገኘው አስበናል? ወንድሞቻችንን በተናጠል በዚህ መልኩ በጠላት የምናስቀማ ከሆነ የአማራ ህዝብ የስቃይ እድሜ እንዲጨምር ነው የምናደርገው! አሁንም ቢሆን “አንድ አማራ ለሁሉም አማራ! ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!” በሚለው የህልውና ቃላችን መሰረት ሁላችንም በአማራነታችን መነሳት አለብን።

((ከወልድያ የተላለፈ መልዕክት ነው))

Ayalew Menber

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.