ጀኔራል ግርማይ ማንጁስ

Standard

የአጋዚ ልዩ ሀይል አዛዥ ጀኔራል ግርማይ ማንጁስ ፎቶ አገኘነው ብለው ልከውልኛ ኮድ 13/16 እኔም 100% እርግጠኛ ለመሆን ኢሳት ሚዲያ ላይ የፖለቲካ ተንታኙ ከኤሪምያስ ዋግጅራ አረጋግጨ ጽህፍን አስተካክየዋለሁ እንግድህ ይሄ ሰው በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ብዙ እልቂት የፈጸመ የስራ ባልደረቦቹ በቅጽል ስሙ ግራዝያኒ ብለው የሚጠሩት በየትኛውም ሚዲያ ላይ ቀርቦ አያውቅም እሱን የምያውቁት የአድዋ ህውሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ጀነራሎች ደህንነቶች ብቻ ናቸው የማያውቁት ከዛ ውጭ ማንም ሰው አያውቀውም እኔ ግን ፍለጋየን አላቃረጥኩም ነበር መጨረሻ ላይ እጄ ላይ ገብተዋል እፍፍፍፍ አንዱን ፀሀይ ግባት ዘመቻ ኦፕሬሽን በሰላም አጠናቅቃለሁ ማለት ነው ተመስገን ከብዙ ውጣ ወረድ በሀላ ሴይጣኑ ግራዚያኒ ፎቶ ተገኘ::

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.