የኦቦ በቀለ ገርባ ልጅ ትጣራለች!!

Standard

ከጫካ የወጣው የወንበዴው ስርዓት በማንአለብኝነት ያለ ምንም ወንጀሉ ለእውነትና ለፍትህ በመቆሙ፣ ለህዝብ በመወገኑ ምክንያት ብቻ በቂሊንጦ “ማሰቃያ ቤት” የተከረቸመበት የኦፌኮ አመራር የሆነው አባቷ አቶ በቀለ ገርባ “ዐይኑ ሊጠፋ ተቃርቧል” ትላለች። አስቸኳይ ህክምና እንደሚፈልገውም ተናግራለች። የሚሰማ መንግስት የለንም። ፈጣሪያችን ይድረስልህ ኦቦ በቀለ! ግን የምናረጋግጥልህ ነገር ቢኖር ህዝቡ ምንጊዜም ከጎንህ ነው

አይረሳህም! አይከዳህም! አያሳፍርህም! አንድ ቀን ደግሞ

ያለ ጥርጥር ህዝብ ያስፈታሃል።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.