ብርሀኑ ነጋ ትልቁን ትግል የጀመረ

Standard

ብርሀኑ ነጋ በቁጥር ከብዙው ብሄር አነስተኛ ከሆነው ብሄር ተነስቶ፤ ኢትዮጲያን አንድ አደርጋለሁ ብሎ ተነስቶአል። የጉራጌን ቁጥር ተማምኖ አይደለም። በቁጥር ትግሬው ኦሮሞው እና አማራው ይበልጠዋል። የተማመነው አላማው ለህዝብ ይጠቅማል ብሎ ነው። ብዙዎች የብሄራቸውን ቁጥር ለማግኘት ይጥራሉ። ብርሀኑ ግን አይምሮው አላማው እንጂ በቁጥር እነስተኛ የሆነው የጉራጌ ህብረተስብ አላማውን ደግፎ ለመሪነት ያበቃኛል ብሎ አይደለም።

አንዳንድ ስዎች ብርሀኑን ከጉራጌው ማህብረስብ ጋር በማቆራኘት የሚተችቱን የሚስድቡትን ስስማ ስለእነሱ አፍራለሁ። እሽማቀቃለሁ። አያችሁ ፖለቲካው ተመቸን አልተመቸን እሱ የተማመነው ዘረኛ ያልሆነውን ብብሄር ፖለቲካ ያልተዘፈቀውን አርቆ የሚያስበውን ከሁሉም ማህበረስብ በመመልከት ብቻ ነው። እንደእውነቱ፤ ጉራጌውን ብቻ ቢወክል፤ ይህ ሁሉ ውጣ ውረድ ባልወረደ። አርፎ በጠባቡ በተቀመጠ ነበር። ብዙዎች ብሄሬን ብሄሬን እያሉ ሲዘምሩ፤ ኢትዮጲያ የሚለው ነገር ደዝባው ሊጠፋበት ባለበት ስንደቁን ከፍ አድርገው ኢትዮጲያ በሚል አውለብልቦአል። ጉራጌ ብሎ ነጥሎ ሲዘምር አላዬንም። ብርሀኑ ነጋ ከባዱን አለቀላት የተባለችውን ኢትዮጲያን በአንድነት ይዞ ሊጉዋዝ ወስኖአል። እንቀበለው።

ሌላ ቢቀር እንኩዋን አናዋርደው አንስደበው። የምሁር ጡር እንዳይዘን።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.