ሰላም ባስ እና ጎልደን ባስ

Standard

እነዚህ ሁለቱ የጨቋኙ ወያኔ ባሶች ሰሞኑን በወሎ በኩል የገጠመውን ከባድ ተቋውሞ በመሸሽ የጉዞ መስመራቸውን ቀይረው በሰሜን ሸዋ በኩል የሰላሌን ከተሞች አቋርጠው ወደ ትግራይ እየተጓዙ ይገኛሉ። በየ ቀኑ ቢያንስ ከሰባት እስከ ስምንት የሚጠጉ ባሶች ተከታትለው እየሄዱ ይገኛል።

እነዚህ ባሶች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እስከ እሮብ ድረስ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በመላው ኦሮሚያ፣አማራና ደቡብ ክልሎች የተጠረውን ስራ የማቆም አድማ ጥሰው የሚንቀሳቀሱ ከሆነ ቄሮዎች ስልታዊ የሆነ እርምጃ እንደሚወስዱበት በጥብቅ ያስጠነቅቃሉ። በእነዚህ ባሶች የሚትጓጓዙ መንገደኞችም ይህንን ጥሪ አክብራችሁ በእነዚህ የህዝብ ጠላት ንብረት ከመጓጓዝ እንዲትቆጠቡ ቄሮዎች ጥሪ ያቀርባሉ።

ከአክቲቪስት የተገኘ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.