የአለም ዓቀፉ ጋዜጠኞች መብት ጥበቃ ኮሚቴ /CPJ/ አወገዘ

Standard

የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ,፣ አንዷለም አራጌና የሌሎች የህሊና እስረኞች መፈታት ዜና በመንግስት

ሚዲያዎች በስፋት ከተነገረ በኋላ .

በዛሬው ዕለት የመንግስት አካላት ወደ ማረሚያ ቤት በመሄድ . . . በተለይ እስክንድርንና አንዷለምን . . . ለመፈታት ከፈለጋችሁ የግንቦት 7 አባላት ነበርን ብላችሁ ፈርሙ መባላቸውንና . . . እነሱም በምላሹ በፍጹም አናደርገውም በማለት . . . ሳይፈርሙ የመጡትን አካላት እንደመለሷቸው . . . በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን በሰፊው መዘገቡን ተከትሎ . . . ይህንን ድርጊት በመቃወም . . . የአለም ዓቀፉ ጋዜጠኞች መብት ጥበቃ ኮሚቴ /CPJ/ የኢትዮጵያ መንግስት አውግዟል!

#CPJ #Asham_Media #አሻም_ሚዲያ

ሙሉ መግለጫውን ከታች በሚገኘው ሊንክ/ማያያዣ ያግኙ

https://cpj.org/2018/02/ethiopias-eskinder-nega-refuses-to-sign-false-conf.php

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.