ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ እና HR128

Standard

የህወሃት የዲፕሎማሲው ራስምታት የሆነው እና Fully loaded የምንለዉ ኢትዮጵያዊው ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ፣ በማስረዳት ችሎታው ተሰጥኦ ያለው፤ የአንድነት በተረ ሙሴው ሰሞኑን በሎካል የአሜሪካን ጋዜጦች ቀርቦ እንደተናገረው የነፃነት እስረኞቹን ሳናስፈታ እንቅልፍ አንተኛም ሲሉ ተናግረዋል።

በርግጥ ነው ዲ.ዮሴፍ ለህወሓት ራስ ምታት በመሆናቸው ህወሃት SGR የተባለ ድርጅት 150ሺ ዶላር የሚያወጣ መድሃኒት ገዝተው ለማገገም እየሞከሩ ነው። ከዚህ የዲፕሎማሲ ጫና በሽታ ህመም እውን መድሃኒቱ ይገላግላቸው ይሆን??? አብረን እንከታተል…ረጅም እድሜ ለዲ.ዮሴፍ እና ማይክ ኮፍመን እና ጀርባዎቻቸው!!! ድል ድል ትሸታላችሁ!!!! ዲ.ዮሴፍ በበጎ አድርጎት በኮሎራዶ ለኢትዮጵያውያን ግንባር ቀደምም ነው!!!! ከጀርባቸው ያሉትን ሞተሮች ግን አንጠራም ለደህንነታቸው!!! ግርማ ሞገስ የሰጣቸው ሰው እኒህ ናቸው!!!

@Congressman Mike Coffman

Viva Ethio American Civic

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.